Search
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ መንግስታት በሚከውኗቸው ስራዎች ሁሉ ለዜጎቻቸው ስራን ለመፍጠር የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ መንግስታት በሚከውኗቸው ስራዎች ሁሉ ለዜጎቻቸው ስራን ለመፍጠር የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ መንግስታት በሚከውኗቸው ስራዎች ሁሉ ለዜጎቻቸው ስራን ለመፍጠር የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 16 2017
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአፍሪካ መንግስታት በሚከውኗቸው ስራዎች ሁሉ ለዜጎቻቸው ስራን ለመፍጠር የሚያስችላቸውን ስምምነት አደረጉ።
ለ5 ቀናት በአፍሪካ ህብረት ሲካሄድ የቆየው የዓለም የስራ ድርጅት ቀጠናዊ ጉባኤ ‘’የአዲስ አበባ የቃል ኪዳን’’ ሰነድን በመፈረም በትናንትናው ዕለት ተጠናቅቋል።
ከ50 በላይ የዓለም ሀገራት ተወካዮች፣ 30 የአፍሪካ ሚኒስትሮችን ጨምሮ ከ2,000 በላይ ተሳታፊዎች የታደሙበት ጉባኤው የአዲስ አበባ ቃል ኪዳን በሚል የጋራ የአቋም መግለጫም አውጥቷል፡፡
የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ጉባኤውን አስመልክተው ለመገናኛ ብዙሃን በሰጡት ማብራሪያ፤ በአፍሪካ ማንኛውም የልማት ሥራ የሥራ ዕድል ፈጠራን ታሳቢ ያደረገ መሆን እንዳለበት ከስምምነት ላይ ደርሰናል ብለዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3