Search
'' እንደ ሃገር ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው'' by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
'' እንደ ሃገር ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው''
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
'' እንደ ሃገር ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 15 2017
በኢትዮጵያ አራት ሚሊዮን ተማሪዎችን ማሰልጠን የሚችሉ የቴክኒክና ሞያ ተቋማት እንዳሉ ይነገራል፡፡
በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር እያሽቆለቆለ በመምጣቱ ወደ ቴክኒክና ሞያ ትምህርት ቤት የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር እንዲጨምር አድርጎታል ተብሏል፡፡
አቶ ገላና ወ/ሚካኤል በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ምክትል የቢሮ ሃላፊ ናቸው፡፡
እርሳቸው እንደሚሉት እንደ ሃገር ከዩኒቨርሲቲ የሚመረቁ ተማሪዎች እጅግ አስፈላጊ ናቸው ብለዋል፡፡
ሆኖም ከቴክኒክና ሞያ ተቋማት ሰልጥነው የሚወጡ ተማሪዎች አያስፈልጉም ማለት እንዳልሆነና የተሻለ የደመወዝ ተከፋይ እነሱ እንደሆኑ ነግረውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3