Search
የድሬደዋ ባቡሮች ዳግም ቀን ሊወጣላቸው ነው by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የድሬደዋ ባቡሮች ዳግም ቀን ሊወጣላቸው ነው
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የድሬደዋ ባቡሮች ዳግም ቀን ሊወጣላቸው ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 16 2017
የድሬደዋ ባቡሮች ዳግም ቀን ሊወጣላቸው ነው።
የለገሀር ባቡር ጣቢያ ግቢ ታድሶ፣ የቀደሙት ባቡሮች ከተረሱበት ተነስተውና ቦታ አግኝተው ታሪካቸውን ሊናገሩ፣ የቱሪስት መስህብ ሊሆኑ ነው ተብሏል።
የቱሪዝም ሚኒስቴር የለገሀር ባቡር ጣቢያንና የቀደሙትን ባቡሮች አድሶና ቦታ ሰጥቶ ለጎብኚዎች መስህብ ሊያደርግ ስራ መጀመሩ ተሰምቷል።
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/diredawa-train/
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://shorturl.at/21bFN
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3