Search
በወተት እና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜያቸው እና መጠናቸውንን ለመጨመር ሲባል የሬሳ ማድረቂያ ጭምር እንደሚጠቀሙ ሰምተናል፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በወተት እና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜያቸው እና መጠናቸውንን ለመጨመር ሲባል የሬሳ ማድረቂያ ጭምር እንደሚጠቀሙ ሰምተናል፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በወተት እና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜያቸው እና መጠናቸውንን ለመጨመር ሲባል የሬሳ ማድረቂያ ጭምር እንደሚጠቀሙ ሰምተናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ግንቦት 18 2017
በገበያ ላይ የምግብ ምርቶችን ከበዓድ ነገሮች ጋር ቀላቅለው ሲሸጡ የተገኙ ነጋዴዎች ተያዙ ሲባል በተደጋጋሚ ይሰማል፡፡
በርበሬን ከአፈር ጋር፣ እንጃራን ከሳጋቱራ ጋር፣ ቂቤን ከሙዝ ጋር መቀላቀል ይጠቀሳሉ፡፡
በተለይ ወተት እና መሰል ምርቶችን የቆይታ ጊዜያቸው እና መጠናቸውንን ለመጨመር ሲባል #የሬሳ_ማድረቂያ ጭምር እንደሚጠቀሙ ሰምተናል፡፡
እነዚህ ምግብ ውስጥ የሚጨመሩ በዓድ ነገሮች ከፍተኛ የሆነ የጤና ችግር በሰዎች ላይ የሚያስከትሉ እንደሆኑ የኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ተናግሯል፡፡
በባለስልጣኑ የምግብ ኢንስፔክሽን እና ህግ ማስፈፀም ስራ አስፈፃሚ ሙላት ተስፋዬ፤ በየጊዜው ክትትል በማድግ በዓድ ነገር የተቀላቀለባቸው ምርቶችን ለገበያ በሚያቀርቡት ላይ ህጋዊ እርምጃ እየወሰድን ነው ብለውናል፡፡
በሁን ላይ በገበያው በአድ ነገሮች የተቀላቀለባቸው ምርቶች በገበያው መገኘታቸው ባያቆሙም፤ ከነበረበት መጠን ግን የመቀነስ አዝማሚያ እያሳየ እንደሆነ አንስተዋል፡፡
በተጨማሪም ድርጊቱን ፈፅመው በሚገኙ ነጋዴዎች ላይ የሚወሰዱ እርምጃዎች እና የቅጣት መጠን ከፍ ማድረግ እንደሚስፈልግም ጠቁመዋል፡፡
የምግብ ንግድ በቀጥታ ከሰዎች ጤና ጋር ስለሚገናኝ በዚህ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ጥንቃቄ በተሞላበት እና በሀላፊነት እንዲሰሩም ጠይቀዋል፡፡
ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በፋሲካ ሙሉወርቅ
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3