Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ት/ት ሚ/ር ከስር ጀምሮ በት/ት ጥራት ላይ የጀመረው ስራ በከፍተኛ ት/ት ተ/ት ላይ አሁን የሚታየው የተማሪ ቁጥር ማነስ እንደማይቀጥል ሚያስረዳ ነው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:31
29
አሁን ባለው ሁኔታ ምርጫ ማካሄድ ይቻላል ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:10
19
የኢኮኖሚ እድገት እና የሰዎች የኑሮ ደረጃ ምንና ምን ናቸው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:30
14
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 10፣2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:32
6
''የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ወይንም ይዞታ ባለቤት እንዲሆኑ የሚፈቅደው ረቂቅ ህግ ህገ መንግስቱን ይቃረናል''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:12
24
ምሁራን በሃገራዊ ምክክሩ ያላቸው ተሳትፎ የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:01
8
''ቤተሰባችን ጥለን ለስራ በወጣንበት እባካችሁ አትግደሉን'' ጉዞ የኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ አሽከርካሪዎች ጠቅላላ መሰረታዊ የሰራተኞች ማህበር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:34
በረቂቅ ደረጃ ያለው የገቢ ግብር አዋጅ ኪሳራን የሚያስመዘግቡ ድርጅቶችን ከግብር ነፃ የሚያደርገውን የቀደመውን አዋጅ ድንጋጌ መሻሩ አከራካሪ ሆኗል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:32
በኢትዮጵያ የዓለም የጤና ድርጅት ከሚያስቀምጠው አንድ በመቶ የለጋሾች ቁጥር እስካሁን የተገኘው ዜሮ ነጥብ አምስት በመቶ ያህል መሆኑን ሰምተናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:25
ጉዳያችን - የከተማ ግብርና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:00
8
የተሽከርካሪ ጥሩንምባ በሚረብሻት ከተማ መስማት የተሳናቸው ያለችግር ማሽከርከር የሚችሉት እንዴት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:50
4
ምጣኔ_ሐብት - ኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ስራውና መንገዱ እንዴት እየሆነላት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:17
98
በጉዲፈቻ ልጅ ለሚያሳድጉ ወላጆች የወሊድ ፈቃድ መብት እንደሚሰጣቸው ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
16
በኮሜሳ የዳኞች ሹመት ዙሪያ የቀረበው ክርክር ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በስራቸው ላይ ለመቆየት በሙሉ ድምፅ መስማማታቸው ተሰማ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:40
67
ለተቀጣሪ ሠራተኞች የላይኛው ጣሪያ ተብሎ የሚከፈለው 10,900 ብር ደመወዝ አሁን ባለው የኑሮ ሁኔታ፣ የዝቅተኛው ሰራተኛ መነሻ ክፍያ መሆን ነበረበት ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:51
የኦዲት ግኝቶችን መሠረት በማድረግ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ላይ በርካታ የፌዴራል መስሪያ ቤቶች ክፍተት ታይቶባቸዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:34
39
የምሽት ወሬዎች - ሰኔ 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
43:58
9
እንዳልክ እና ማህደር - ሰኔ 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
100:10
3
ወይ አዲስ አበባ - ሰኔ 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
87:03
2
አዲሱ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አስገዳጅ የትምህርት ደረጃን አያስቀምጥም፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:02
22
Next
53
21
11
95
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net