Search
''ት/ት ሚ/ር ከስር ጀምሮ በት/ት ጥራት ላይ የጀመረው ስራ በከፍተኛ ት/ት ተ/ት ላይ አሁን የሚታየው የተማሪ ቁጥር ማነስ እንደማይቀጥል ሚያስረዳ ነው'' by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''ት/ት ሚ/ር ከስር ጀምሮ በት/ት ጥራት ላይ የጀመረው ስራ በከፍተኛ ት/ት ተ/ት ላይ አሁን የሚታየው የተማሪ ቁጥር ማነስ እንደማይቀጥል ሚያስረዳ ነው''
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ት/ት ሚ/ር ከስር ጀምሮ በት/ት ጥራት ላይ የጀመረው ስራ በከፍተኛ ት/ት ተ/ት ላይ አሁን የሚታየው የተማሪ ቁጥር ማነስ እንደማይቀጥል ሚያስረዳ ነው''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 10 2017
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚገባው የተማሪ ቁጥር እየቀነሰ መምጣቱ ይታወቃል፡፡
በተለይም የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከዚህ ቀደም በሺዎች ይቀበሉ የነበረ ቢሆንም የተማሪዎች ቁጥር አሁን እንደ ቀድሞ በፈለጉት ቁጥር ልክ ማግኘት እየቻሉ አይደለም፡፡
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የተማሪ እጥረትና ወደፊት ያለው ተስፋ እንዴት ይሆን? ብለን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኃላፊዎችን ጠይቀናቸዋል፡፡
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዘዳንት አስራት አፀደወይን(ዶ/ር) አሁን ያለው የተማሪ እጥረት ጊዜያዊ እንጂ ዘላቂ አይደለም ብለው ያምናሉ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3