Search
የኦዲት ግኝቶችን መሠረት በማድረግ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ላይ በርካታ የፌዴራል መስሪያ ቤቶች ክፍተት ታይቶባቸዋል ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኦዲት ግኝቶችን መሠረት በማድረግ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ላይ በርካታ የፌዴራል መስሪያ ቤቶች ክፍተት ታይቶባቸዋል ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኦዲት ግኝቶችን መሠረት በማድረግ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ላይ በርካታ የፌዴራል መስሪያ ቤቶች ክፍተት ታይቶባቸዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 6 2017
የኦዲት ግኝቶችን መሠረት በማድረግ የማስተካከያ እርምጃ መውሰድ ላይ በርካታ የፌዴራል መስሪያ ቤቶች ክፍተት ታይቶባቸዋል ተባለ።
ፍትህ ሚኒስቴር እንዳለው በመስሪያ ቤቶቹ ላይ ተደጋጋሚ የፋይናንስ አስተዳደር ጥሰቶች እየታዩ ሲሆን፤ ከግዥ ጋር የተያያዙ ችግሮችም አልተፈቱም።
የፍትህ ሚኒስቴር የፌዴራል ዋና ኦዲተርን የ2013 እና የ2014 የበጀት ዓመት የፋይናንስ ሪፖርት መነሻ በማድረግ፤ በ87 የፌዴራል መስሪያ ቤቶች ላይ የዳሠሣ ጥናት አካሂዶ ውጤቱን አሳውቋል።
አብዛኞቹ መስሪያ ቤቶች የፌዴራል ዋና ኦዲተር ግኝቶችን እና የሰጣቸውን ምክረ ሃሳቦች በመቀበል ማስተካከያ ማድረግ ላይ ጉድለት እንዳለባቸው ጥናቱ አሳይቷል ተብሏል።
ጥናቱን ካካሄዱት ሞያተኞች አንዱ የሆኑት በፍትህ ሚኒስቴር የፌዴራል ህጎች ተፈጻሚነት መከታተያ ዳይሬክቶሬት አቃቤ ህግና፤
ቡድን መሪ አቶ ሃይለገብርኤል አያሌው እንደሚሉት ከዋና ኦዲተር ግኝት በኋላም በመስሪያ ቤቶቹ የፋይናንስ አስተዳደር ላይ ተደጋጋሚ ጥሰቶች ታይተዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3