Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኩዌት የውጭ ሃገር የስራ ስምሪት ተጀመረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:55
19
ከ10,900 ብር ጀምሮም በነበረው 35 በመቶ ግብር እየከፈሉ እንደሚቀጥሉ መንግስት አቋሙን አሳውቋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:16
99
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 6 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:53
2
ሸገር ሼልፍ - ሰኔ 6 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
68:21
6
የሃይማኖት አባቶች ተሰሚነት ያጣነው ሃይማኖትን ከፖለቲካ ፖለቲካን ከሃይማኖት ስለምንቀላቅል ነው፡- አቡነ አብርሃም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:43
በሰላም እጦት ምክንያት ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በደቡብ ወሎ ዞን ገራዶ አካባቢ ተጠልለው የነበሩ ተፈናቃዮች በድንገት መኖሪያችን እየፈረሰ ነው እኛም ለዳግም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:42
ሰኔ 5 2017 - ዛሬ በምክር ቤት ሹመታቸው የፀደቀላቸው የምርጫ ቦርድ የስራ ሀላፊዎች ቀጣዩን ምርጫ ፍትሃዊ ና ታዓማኒ ለማድረግ እንዲሰሩ ተጠየቁ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:07
ሰኔ 5 2017 በግብይት ወቅት ከ 10 ሺህ ብር በላይ ጥሬ ገንዘብን መጠቀም፣ለከፋዩ በወጪነት፣ለተቀባዩ ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣት እንዲጣልበት ያደርጋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:54
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
130:47
12
ቴክኖሎጂን ተጠቅመው በትምህርት ላይ መፍትሔ ያመጡ ስራ ፈጣሪዎች ከፋይናንስ ተቋማት ፣ከቴክኖሎጂ አቅራቢዎች እና ሌሎች ተቋማትና ግለሰቦች ጋር የተገናኙበት መድ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:37
ሰኔ 3 2017 ላለፉት 13 ዓመታት በአስጎብኚነት ሲሰራ የቆየው አንበሳ አስጎብኚ ፊቱን ወደ ኮንፍረንስ፣ ኢግዚቢሽን እና ሁነቶች ወደማዘገጀትም ፊቱን ማዞ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:25
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 4 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
136:31
8
በምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲነት የተሰረዘው ህወሃት እና የፌዴራሉ መንግስት ግንኙነት ከዚህ በኋላ ምን መልክ ሊይዝ ይችላል? - ሰኔ 4 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:47
ሰኔ 4 2017 ረቂቁ ይፋ የተደረገው የገቢ ግብር አዋጅ ሲጸድቅ በአመቱ መጨረሻ ኪሳራ የሚያስመዘግቡ ድርጅቶች ከግብር ነፃ የሚሆኑበት አሰራር አይኖርም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:16
“200 ሺህ ብር የሚከፈለውና 10 ሺህ 900 ብር የሚከፈለው ደመወዝተኛ እኩል 35 በመቶ ሊቆረጥበት አይገባም”
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:43
የአንዳንድ መድሃኒት አቅርቦት ችግር እንዳለ ተጠቃሚዎች ይናገራሉ - ሰኔ 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:49
ኢትዮጵያ ወጣቶቿ ይተዳደሩበት የነበረውን የግብርና ስራ ለምን ይሆን እየጣሉ የሚወጡት? - ሰኔ 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:23
ኢትዮጵያ በጁቡቲ በኩል የምታስገባው ነዳጅ ኤስ ጂ ኤስ በተባለ ዓለም አቀፍ ኩባንያ የጥራት ፍተሻ እንደሚደረግለት የኢትዮጵያ የነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:31
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:23
10
ዋን ሄልዝ ተብሎ የሚነገረውስ መፍትሄ ምንድነው? ሰኔ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:35
6
Next
50
15
20
71
10
13
13
23
42
8
17
16