Search
በጉዲፈቻ ልጅ ለሚያሳድጉ ወላጆች የወሊድ ፈቃድ መብት እንደሚሰጣቸው ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ጠየቀ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በጉዲፈቻ ልጅ ለሚያሳድጉ ወላጆች የወሊድ ፈቃድ መብት እንደሚሰጣቸው ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ጠየቀ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በጉዲፈቻ ልጅ ለሚያሳድጉ ወላጆች የወሊድ ፈቃድ መብት እንደሚሰጣቸው ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 9 2017
በጉዲፈቻ ልጅ ለሚያሳድጉ ወላጆች የወሊድ ፈቃድ መብት እንደሚሰጣቸው ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ጠየቀ።
ድርጅቱ ይህንን ጥያቄ ያቀረበው በዛሬው እለት ታስቦ የሚውለውን የአፍሪካ የህፃናት ቀንን አስመልክቶ በትላንትናው እለት በካሄደው ፕሮግራም ነው።
ስለ እናት በጎ አድራጎት ድርጅት ላለፉት 23 ዓመታት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች እና አሁን ላይ ደግሞ በአዲስ አበባ እና ሻሸመኔ ከተማ ላይ ወላጆቻቸውን በተለያዩ ምክንያት ላጡ ህጻናት እና አቅመ ደካማ ቤተሰቦች እየደገ እንደሚገኝ ስራ አስኪያጁ አቶ ያሬድ አብዱ አስረድተዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3