Search
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ እየተደረገ ያለው ማሻሻያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶችን ወደ ቀድሞው ማነቆ ሊመልሳቸው ነው የሚል ስጋት ፈጥሯል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ እየተደረገ ያለው ማሻሻያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶችን ወደ ቀድሞው ማነቆ ሊመልሳቸው ነው የሚል ስጋት ፈጥሯል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ እየተደረገ ያለው ማሻሻያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶችን ወደ ቀድሞው ማነቆ ሊመልሳቸው ነው የሚል ስጋት ፈጥሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 30 2017
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ በስድስት ዓመት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ተሻሽሏል፡፡
ቀድሞ የነበረው ህግ ከሚያገኙት የገንዘብ ድጋፍ ከ10 በመቶ በላይ ከሃገርና ከውጭ ካሉ የገንዘብ ምንጮች የሚያገኙ ከሆነ በፖለቲካና መብት ጉዳይ ላይ እንዳይሰሩ ይከለክል ነበር፡፡
የተጠቀሰው እና ሌሎችም የሲቪል ማህበራትን አላሰራ ያሉ አንቀፆች ተሻሽለው ከ6 ዓመት በፊት አዋጁ ፀድቆ ነበር፡፡
አሁን በአዋጁ ላይ እንደገና እየተደረገ ያለው ማሻሻያ የሲቪል ማህበራት ድርጅቶችን ወደ ቀድሞው ማነቆ ሊመልሳቸው ነው የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡
አዲሱ የህግ ማሻሻያ በምርጫ ጉዳይ ማህበረሰብን ለማንቃትና መሰል ስራዎች ለመስራት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ከናካቴው ከውጭ ገንዘብ መቀበል አይችሉም ይላል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3