Search
ሰኔ 26 2017 - የገበያ ቅኝት - የብስክሌት ዋጋ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሰኔ 26 2017 - የገበያ ቅኝት - የብስክሌት ዋጋ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሰኔ 26 2017 - የገበያ ቅኝት - የብስክሌት ዋጋ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 26 2017
#የገበያ_ቅኝት
ብስክሌት የህፃናት ከ10-13ሺህ ብር፤ የአዋቂ ከ20 ሺህ ብር ጀምሮ እተሸጠ ነው፡፡
ክረምት ገብቷል፤ለተማሪዎች የእረፍት ጊዜ ነው፤ በዚህ ጊዜ ታዲያ ወላጆች ለልጆቻቸው ለመዝናኛም ጊዜ ማሳለፊያም እንዲሆናቸው ብስክሌቶችን እንዲያዘወትሩ ያደርጋሉ፡፡
የነበረው እየወጣ ይጠገናል፤አቅሙ የፈቀደለትም አዲስ ይሸምታል፡፡እኛም በዛሬው የገበያ ውሏችን የብስክሌት ገበያ ነገር እንዴት ነው ስንል ተዘዋውረን ነጋዴዎችን ጠይቀናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3