Search
''የመውጪ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ፤ ከ2016 ጀምሮ እየተወከልን አይደለም'' የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''የመውጪ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ፤ ከ2016 ጀምሮ እየተወከልን አይደለም'' የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''የመውጪ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ፤ ከ2016 ጀምሮ እየተወከልን አይደለም'' የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 27 2017
የመውጪ ፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋም፤ ከ2016 ጀምሮ እየተወከልን አይደለም ሲል የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር ተናገረ፡፡
ከሶስት ዓመታት በፊት የወጣው የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ማስፈፀሚያ መመሪያ የፈተና አሰጣጥ ቴክኒካል ኮሚቴ ውስጥ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማህበር 2 ተወካዮች አባል እንዲሆኑ ይፈቅዳል፡፡
የግል ከፍተኛ ትምህርትና ቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ገበየሁ፤ ይህ መመሪያ ከባለፈው 2016 ዓመት ጀምሮ እየተተገበረ አይደለም ይላሉ፡፡
የትምህርት ሚኒስቴር ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፈተና ውጤት መረጃዎችን በሚገባ እየሰጠ ነው ነገር ግን ለማህበሩ በሚገባ ተንትኖ አይነግረንም ሲሉ አቶ ተፈራ ገበየሁ አስረድተዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3