Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በጎንደር ቀበሮ ሜዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፋ የምግብ እጦት ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:18
26
ተማሪ ቤቶች የዘንድሮ የትምህርት ዘመንን እየዘጉ ለመጪው አመትም እየተዘጋጁ ነው ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:49
ልጄ ቶሎ ጥሎሽ ታመጣልኛለች በሚል አስተሳሰብና ከባለሃብት ዝምድና ለመፍጠር በሚል ያለዕድሜ ጋብቻ ቀጥሏል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:32
ተሰደው በአጭበርባሪዎች እጅ ከወደቁት መካከል የፒኤችዲ ት/ት ደረጃ ላይ የደረሱ ይገኙበታል ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:03
በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ከፍታማ በሆኑ አካባቢዎች ከሚኖሩ ሰዎች 35 ሚሊዮን ያህሉ የሐሩራማ በሽታዎች ስጋት እንዳለባቸው ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:32
13
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 25 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:46
4
''የህዝብ እና የቤት ቆጠራ አልተካሄደም ማለት የበጀት ድልድሉ በግምት ነው የሚሰራው ማለት ነው'' የምክር ቤት አባል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:28
3
''የህዝብ እና የቤት ቆጠራ አልተካሄደም ማለት የበጀት ድልድሉ በግምት ነው የሚሰራው ማለት ነው'' የምክር ቤት አባል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:49
3
ሀገሮች የማክሮ ኢኮኖሚያቸው ሲረበሽ ምን ያደርጋሉ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:24
74
''ጨረታ ወጥቶላቸው የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ መንገዶችን ብቻ ለመጨረስ 500 እስከ 600 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:50
40
''ጨረታ ወጥቶላቸው የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ መንገዶችን ብቻ ለመጨረስ 500 እስከ 600 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:50
11
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞቼ ቁጥር 10 ሚሊዮን ደርሷል አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:26
15
ለዘመናት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ሲረብሽ የነበረው ጉዳይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:05
35
ምጣኔ ሐብት - ኢትዮጵያ በዲጅታል መንገድ አለም አቀፋን የንግድ መስመር ተከትላ ለመስራት ከወዲሁ ምን እየሰራች ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:28
16
የመንግስት የወጪ ፍላጎት በገቢ አቅሙ መሸፈን አለበት የሚል ጠንካራ አቋም መያዙን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:27
20
ኢትዮጵያ እና ሰው ሰራሽ አስተውህሎት(AI)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:47
17
ኢትዮጵያን ከውጭ ምንዛሪ ወጭ አድኗል የተባለው የጃፓን ኩባንያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ስራ ጀምሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:13
15
ሸገር ማለዳ - ሰኔ 24 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
132:16
4
በኢትዮጵያ የሴት ልጅ ግርዛት፣ የህፃናት ያለ እድሜ እና የግዳጅ ጋብቻ ለማስቀረት አሁንም የሚጠበቁ ስራዎች አሉ ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:11
13
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 8) - ጤፍን ከጄሶ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ማድረግ ይችላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:31
102
Next
12
16
41
#Sheger Maleda
#ሸገር ማለዳ