Search
ኢትዮጵያ ከውጪ ለምታስገባቸው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከወደብ ወደ መሀል ከተማ በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ጀመረች ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ከውጪ ለምታስገባቸው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከወደብ ወደ መሀል ከተማ በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ጀመረች ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ከውጪ ለምታስገባቸው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከወደብ ወደ መሀል ከተማ በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ጀመረች ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 18 2017
ኢትዮጵያ ከውጪ ለምታስገባቸው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከወደብ ወደ መሀል ከተማ በባቡር የማጓጓዝ አገልግሎት ጀመረች ተባለ።
ይህንን ስራ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ያቀላጥፈዋል መባሉን ሰምተናል።
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር፣ የተሽከርካሪ አስመጭዎች እና የሚመለከታቸው ሁሉ በዚህ መንገድ እንዲያልፋ ምድር ባቡሩ መደላድሎችን ፈጥሯል ተብሏል።
በተለይ እነዚህን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከወደብ ወደ መሀል ሀገር ለማጓጓዝ የነበረውን ድካም እንደሚያስቀር የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር ነግሮናል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3