Search
ክፍተት ይዞ ከተቀረው አለም ጋር መወዳደር ለኢትዮጵያ ቀላል ይሆንላታል ወይ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ክፍተት ይዞ ከተቀረው አለም ጋር መወዳደር ለኢትዮጵያ ቀላል ይሆንላታል ወይ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ክፍተት ይዞ ከተቀረው አለም ጋር መወዳደር ለኢትዮጵያ ቀላል ይሆንላታል ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 21 2017
ጥራት የለውም፣ ባዕድ ነገር ተቀላቅሎበታል፣ የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈበት ነው የሚሉና ሌሎችም ቅሬታዎች በገበያ በሚሸጡ ምርቶች ላይ ሲቀርብ ይሰማል፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያ የአለም የንግድ ደርጅት አባል ለመሆን ተቃርባለች።
የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት ተግባራዊ ማድረጊያው ጊዜ ደርሷል ሲባል ይሰማል፡፡
እነዚህ የሚሆኑ ከሆነ ደግም የኢትዮጵያ ነጋዴዎች ምርታቸውን ወደ ውጪ በስፋት እንዲልኩ የሌሎችም በሀገር ቤት በስፋት እንዲገቡ ያስችላቸዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ሁል ጊዜ ቅሬታ የሚቀርብበት የጥራት መጓደል ችግር ታድያ እንዴት ሊሆን ነው?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3