Search
አካባቢን መበከላቸው ተረጋግጦ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰዱ በፍርድ ቤት በኩል የሚሰጡ ውሳኔዎችን አንዳንድ ተቋማት ተፈፃሚ እያደረጉ አይደለም ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
አካባቢን መበከላቸው ተረጋግጦ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰዱ በፍርድ ቤት በኩል የሚሰጡ ውሳኔዎችን አንዳንድ ተቋማት ተፈፃሚ እያደረጉ አይደለም ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አካባቢን መበከላቸው ተረጋግጦ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰዱ በፍርድ ቤት በኩል የሚሰጡ ውሳኔዎችን አንዳንድ ተቋማት ተፈፃሚ እያደረጉ አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሐምሌ 18 2017
አካባቢን መበከላቸው ተረጋግጦ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰዱ በፍርድ ቤት በኩል የሚሰጡ ውሳኔዎችን አንዳንድ ተቋማት ተፈፃሚ እያደረጉ አይደለም ተባለ፡፡
አካባቢን በበኩሉ ተቋማት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በፍርድ ቤት ውሳኔ በሚሰጥባቸው ላይ ስልጣንን ተገን አድርገው ውሳኔው ተፈፃሚ እንዳይሆን እክል የሚፈጥሩ ግለሰቦች እንዳሉም ሰምተናል፡፡
በአካባቢው ብክለት ላይ እየሰራ ያለው ቁም ለአካባቢ የተሰኘው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ውስጥ በበጎ ፈቃደኛ የህግ ባለሙያዎች ሕዝቡን ወክለው በከወኑት ስራ አካባቢ ይበክሉ የነበሩ 7 የመንግስት ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድ በፍርድ ቤት ውሳኔ ቢሰጥም ተፈፃሚ የሆኑት 4ቱ ብቻ መሆናቸውን የተቋሙ መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ አቶ መልካሙ ኦጎ ነግረውናል፡፡
ቀሪዎቹ ግን መንግስትን በማይወክሉ ነገር ግን በመንግስት ተቋማት ውስጥ ባሉ ግለሰቦች እንቅፋትነት ውሳኔዎቹ ያልተፈፀሙ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3