Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በድርቅ ምክንያት ከ2,500 በላይ እንስሳት መሞታቸው ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:58
6
ህግ ተላልፈዋል ያላቸውን ከ14,000 በላይ ግብር ከፋዮች በገንዘብ መቅጣቱን የገቢዎች ቢሮ ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:10
17
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 7 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
87:51
7
በሀላፊነት ላይ ያለ የመንግስት ሹመኛ ወይም ተመራጭ ለ #ክብር_ዶክትሬት እንዳይታጭ የሚከለክል መመሪያ የትምህርት ሚኒስቴር አወጣ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
1:40
30
መንግስት ዘላቂ የሆነ መፍትሄ እንዲሰጠን እንፈልጋለን ሲሉ በጎንደር ቀበሮ ሜዳ ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ጠየቁ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:39
13
ከታላቁ የህዳሴ ግድብ በየቀኑ 14 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ዓሣ እየተመረተ ነው ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:59
19
''በአቅሜ ልክ ግን እየሰራሁ አይደልም'' አምስተል ኢንቨስትመንት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:55
15
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ካርድ አገልግሎት ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞቹ ያልከፈሉትን የሶስት ወር የተጨማሪ እሴት ታክስ እያስከፈለ መሆኑን ሰምተናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:30
ወደተለመዱት የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ከሚደረገው ህገ ወጥ ስደት ባሻገር በ2017 የሰማነው ሌላም የስደት መዳረሻ ነበረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:56
በህዝቡ ኑሮ ላይ ጫና ሳይደረግ ነጋዴውንም ተቀጣሪውንም ሳያማርር ታክስ ማሳደግ የሚቻለው ታድያ እንዴት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:14
58
ኢሰመኮ ይደረጉ የሚላቸው ምክረ ሃሳቦች ምን ያህል ተፈፀሚ ሆኑ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:45
22
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 5 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
100:23
12
ሸገር ካፌ - ‹‹በፍትህ ተቋማት ላይ እና ‹‹ኢትዮጵያውያን የቅኝ ግዛት አደጋን እንዴት ተሻገሩት›› - ነሐሴ 4 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
97:05
የጨዋታ እንግዳ - የኢንጅነር ሀይሉ ዓለማየሁ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ - ነሐሴ 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
85:27
ትዝታ ዘ አራዳ - የግብፅ እና ኢትዮጵያ ግንኙነት! ዶ/ር በለጠ በላቸው - በተፈሪ ዓለሙ - ነሐሴ 3 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
25:42
ጉዳያችን - ከተማ፣ ከተሜነት እና የአዲስ አበባ ወንዞች (ክፍል 2)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:03
35
መቆያ - የአሜሪካ ቱጃርና በወንጀለኝነት ተፈርዶበት ባልታወቀ ምክንያት ስለሞተው ጄፈሪ ኤፒስተን እሸቴ አሰፋ - ነሐሴ 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
29:28
የተሽከርካሪዎች ብክለት መጠን የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:14
40
የደመና ማበልፀጊያ ቴክኖሎጂ በሀገር ቤት መመረቱን ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:03
26
የፕላስቲክና ጎማ አምራቾች ማህበር፤ የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ድጋፍ እያደረኩ ነው ያለውን ወሬ ሀሰት ነው አለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:35
66
Next
21
38
4
1
3
4
#Jeffrey Epstein
#Mekoya
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net