Search
በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለመቀረፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ካልተፈቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ለውጥ ስጋት አለው ሲባል ምን ማለት ነው? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለመቀረፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ካልተፈቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ለውጥ ስጋት አለው ሲባል ምን ማለት ነው?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለመቀረፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ካልተፈቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ለውጥ ስጋት አለው ሲባል ምን ማለት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 8 2017
ኢትዮጵያ የገንዘብ ሥርዓቷን ከለወጠች በኋላ በጥቁር በረንዳ እና በመደበኛ ያለው የውጪ ምንዛሪ ልዩነት መስፋት እና መጥበብ ለምን ባህሪው ሆነ?
የሆነው ሆኖ በኢትዮጵያ የፀጥታ ችግር አለመቀረፉ እና ተያያዥ ጉዳዮች ካልተፈቱ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ሥርዓት ለውጥ ስጋት አለው ሲባል ምን ማለት ነው?
የሆነው ሆኖ የአለም የገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያ የፀጥታ ችግሮች አለመፈታቱ፣ በትይዩ ገበያውና በመደበኛው የምንዛሪ ዋጋ መካከል ልዩነቱ እየሰፋ መሄዱ፣ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውን ወደኋላ ሊመልሰው ይችላል የሚለውን ስጋት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተረዳው እንዴት ነው?
የባንኩ ገዢ ማሞ ምህረቱ የአለም የገንዘብ ደርጅት ሪፖርት የኢትዮዽያ ኢኮኖሚ በፍጥነት ማደግ፣ የዋጋ ግሽበት እየረገበ መሄድ፣ የውጪ ምንዛሪ ፍሰት መጨመር እና በትክክለኛው የእድገት ጎዳና ላይ እንደሚገኝ የሚያመላክት ነው ብለዋል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2