Search
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ጊቢ የሚገኘው ሙዚየም ሊታደስ ነው by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ጊቢ የሚገኘው ሙዚየም ሊታደስ ነው
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ጊቢ የሚገኘው ሙዚየም ሊታደስ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 9 2017
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ቅጥር ጊቢ የሚገኘው፤ የገነተ ልዑል ቤተ መንግስት የአሁኑ ሙዚየም ሊታደስ ነው፡፡
ለእድሳቱ 4 ሚሊዮን ዩሮ እንደተበጀለት እና ወጪውም በጣሊያን መንግስት እንደሚሸፈን ሰምተናል፡፡
ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ቤተ መንግስቱን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስጦታ ካበረከቱ በኋላ በ1955 ዓ.ም ሙዚየሙ እንደተቋቋመና በውስጡም በወቅቱ ንጉሱ ሲገለገሉባቸው የነበሩ እቃዎች፣ አልባሳትና ሀገርን የሚወክሉ ከ17,000 የሚልቁ ቅርሶች እንደሚገኙበት ሰምተናል።
በአፍሪካ ትልቁ ሙዚየም እየተባለ የሚጠራው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙዚየም አሁን ላይ ሙሉ እድሳት ሊደረግለት እንደሆነ የዩኒቨርስቲው ጥናትና ምርምር ተቋም ተጠባባቂ ዳይሬክተር ዮሀንስ አደግ(ዶ/ር) ለሸገር ራዲዮ ተናግረዋል፡፡
ለእድሳቱ 4 ሚሊዮን ዩሮ እቅድ እንደተያዘለትና ሙሉ ወጭም በጣሊያን መንግስት እንደሚሸፈን ነግረውናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2