Search
የወጣቱን መከራ ለመፍታት ምን መሳይ መፍትሄ ይበጅ ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የወጣቱን መከራ ለመፍታት ምን መሳይ መፍትሄ ይበጅ ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የወጣቱን መከራ ለመፍታት ምን መሳይ መፍትሄ ይበጅ ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 8 2017
የአህጉራችን አፍሪካም ሆነ የሀገራችን ኢትዮጵያ ፖለቲካ ወጣቱን ያገለለ እንደሆነ ይነገራል፡፡
የወጣቱን የፖለቲካ ተሳትፎ ለማሳደግ እንደሚሰራ መሪዎች የወጣቶችን ቀን አስመልክተው በሚያስተላልፉት መልዕክት ሁሉ ይናገራሉ፡፡
ወጣቱ ግን ዛሬም በሀገሪቱ በጠፋው ሰላም ነገው እየተነጠቀ ነው የሚሉ ብዙ ወጣቶች ናቸው፡፡
ለ #ስደት እየተዳረገ በበርሃ እየቀረ ነው፣ በግጭቱም ቀዳሚ ተሳታፊዎች ናቸው፡፡
ይህን የወጣቱን መከራ ለመፍታት ምን መሳይ መፍትሄ ይበጅ የሚለውን የኢትዮጵያ ወጣቶች ወይይት ለሰላም ማህበር ጠይቀናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2