Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ወይ አዲስ አበባ - ታህሳስ 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
101:00
2
ለዛ - ታህሳስ 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
59:59
3
የምሽት ወሬዎች - ታህሳስ 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
59:07
1
አደረች አራዳ - ታህሳስ 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
111:55
1
በኢትዮጵያ ከሚመረተው የኤሌክትሪክ ሀይል ከ20 እስከ 30 በመቶው ይባክናል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:48
3
በደብረ ብርሃን መጠለያ ጣቢያ ወደ ቀድሞ ቄያቸው ምስራቅ ወለጋ ጉብሰዮ ወረዳ የተመለሱ ከ141 በላይ አባዎራዎች ድጋፍ ስለተቋረጠባቸው መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:20
በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትሕ ሥርዓት ማሻሻያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
3:16
17
በሴቶች እና ህፃናት ላይ እየደረሱ ላሉ ጥቃቶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:06
10
ከአለም ሀገራት ሲነጻጸር ቀርፋፋ የተባለውን የኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ዘርፍ በ10 ዓመታት ውስጥ ለመቀየር ከሶስት ትሪሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:26
የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የባቡር መሰረተ ልማት እና ደረቅ ወደብ ግንባታን ለብቻው ለመስራት መንገድ መጀመሩን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:16
16
በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:14
9
የጥበብ መንገድ - ህዳር 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
108:36
6
ከቤት እስከ ከተማ - ህዳር 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
52:44
4
547 - ህዳር 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
54:20
5
ከተሞች ሲለሙ ያለፉበትን የረዥም ታሪክ አሻራ የሚያሳዩ የኪነ ህንፃና መሰል ቅርሶች እንዳይጠፉ ጥናትን እና ወይይትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ተጠይቋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:03
ወይ አዲስ አበባ - ህዳር 29 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
103:45
3
አደረች አራዳ - ህዳር 29 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
111:49
1
የምሽት ወሬዎች - ህዳር 29 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
103:45
2
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - ህዳር 29 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
60:08
5
ጉዳያችን - የከተማ ልማትና የመልሶ ግንባታ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:48
13
Next
4
13
5