Search
ከተሞች ሲለሙ ያለፉበትን የረዥም ታሪክ አሻራ የሚያሳዩ የኪነ ህንፃና መሰል ቅርሶች እንዳይጠፉ ጥናትን እና ወይይትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ተጠይቋል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ከተሞች ሲለሙ ያለፉበትን የረዥም ታሪክ አሻራ የሚያሳዩ የኪነ ህንፃና መሰል ቅርሶች እንዳይጠፉ ጥናትን እና ወይይትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ተጠይቋል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ከተሞች ሲለሙ ያለፉበትን የረዥም ታሪክ አሻራ የሚያሳዩ የኪነ ህንፃና መሰል ቅርሶች እንዳይጠፉ ጥናትን እና ወይይትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ተጠይቋል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 30 2018
ከተሞች ሲለሙ ያለፉበትን የረዥም ታሪክ አሻራ የሚያሳዩ የኪነ ህንፃና መሰል ቅርሶች እንዳይጠፉ ጥናትን እና ወይይትን መሰረት ያደረጉ እንዲሆኑ ተጠይቋል፡፡
ጥያቄው የቀረበው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ75ኛ ዓመቱን ምክንያት በማድረግ ልደታ በሚገኘው የቴክኖሎሎጂ እና ቢልት ኢንቫይሮመንት ኮሌጅ ‹‹በቅርስ ጥበቃ እና ጥናት ላይ ያሉ ፈተናዎች እና እድሎች›› በሚል መሪ ቃል ባሰናደው የውይይት መድረክ ላይ ነው፡፡
በቅርስ ጥበቃ እና ጥናት ላይ ያሉ ፈተናዎች እና እድሎች በሚል ርዕስ ጽሁፍ ያቀረቡት አርክቴክት ፋሲል ጊዮርጊስ ስለቅርስ ያለው አረዳድ ዝቅተኛ መሆን፣ የበቂ በለሞያ እጥረት እና መሰል ችግሮች ለዘርፉ እንቅፋት መሆናቸውን ዘርዝረዋል፡፡
የወይይቱ ተሳታፊዎች እና ባለሙያዎች ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ፖለቲካ ለመስኩ ስጋት መሆንን አስረድተዋል፡፡
ያሬድ እንሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
💬WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
46m ago
5:07
1
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
51m ago
4:57
2
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:52
0
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
20h ago
3:38
2