Search
በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ታህሳስ 1 2018
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለእጩ ተመራጮቻቸው የድጋፍ ፊርማ እንዲያቀርቡ የሚያስገድደው የህግ አንቀጽ መሻሩ እና ለእጩ ምዝገባ የጊዜ ገደቡ መራዘሙ ለሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ጥርጊያውን ያቀናል ተባለ፡፡
ይሄንን ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ነው፡፡
በመጪው ግንቦት መጨረሻ ስለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ግን ውይይቶችን ማድረግ ያስፈልጋል ብሏል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
🟦Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
💬WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4m ago
2:33
0
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
58m ago
5:07
2
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
4:57
3
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
3:52
0
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
4:42
5