Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር መዝናኛ - ታህሳስ 9 2018 ተዋናይት ሀና ተረፈ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
119:59
1
ኢትስዊች ኢትዮ-ፔይ(EthioPay) ሲል የሰየመውን ብሔራዊ የዲጂታል ክፍያ መለያ ይፋ አደረገ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
6:40
7
‘’ለእያንዳንዱ ስደተኛ መብት በጋራ እንቁም ፍልሰቱንም ለሁሉም ክብር ያለው እና ደህንነቱ የተጠበቀ እናድርግ’’ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:38
2
ሸገር ሼልፍ - ታህሳስ 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
53:28
4
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
100:58
3
የፋይናንስ አቅርቦት ለግብርናው ዘርፍ በኢትዮጵያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:31
4
ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት ብትሆንም በዙሪያዋ ያሉ ወደ 10 ወደቦችን በኪራይ መጠቀሟ አይቀርም ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:42
27
በትምህርት ዘርፍ ላይ የሚደረገው ለውጥ ህብረተሰቡን ያሳተፈ አይደለም የሚል ጥያቄ እየተነሳ ነው መሆኑ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:59
0
ምጣኔ ሐብት - ኢትዮዽያ የባቡር መሰረተ ልማት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
6:22
5
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 9 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
137:01
3
የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲቀላጠፍ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የበኩሉን እየሰራ መሆኑን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:39
9
''በሎጅስቲክስ ዘርፍ ያለውን የባለሞያዎች ክፍተት ለመሙላትም ባለሞያዎችን በማሰልጠኑ እበረታለሁ'' የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
3:42
3
ህገ ወጥ ኬላዎችን እና የኮቴ ክፍያን ጨምሮ በመንገድና ትራንስፖርት ዘርፍ ለሚታዩ ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል የተባለ ፖሊሲ እየተረቀቀ እንደሚገኝ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:12
አሁን ላይ ተደራራቢ ታክሶች በኢትዮጵያ እየበዙ መሆናቸውን የተለያዩ ሰዎች ሲናገሩ ይሰማል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
5:21
0
በሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ከትምህርታቸው የራቁ፣ ጎዳና የወጡ ህፃናት ለመደገፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም መሰናዳቱ ተሰማ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:49
1
ለቡናውም ለስኳሩም፣ ለአትክልትና ፍራፍሬ ሸመታውም ጥቅም ላይ የሚውለው የፕላስቲክ ቀረጢት ከገበያ ይውጣ ሲባል በምን ይተካል የሚለው ታስቦበት ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:22
የዘረመል ምህንድስና እና ተያያዥ ቴክኖሎጂዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
4:57
12
የታህሳስ 7/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
6:26
3
ወይ አዲስ አበባ - ታህሳስ 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
101:00
2
ለዛ - ታህሳስ 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11mo ago
59:59
3
Next
#Sheger shelf
4
0