Search
የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲቀላጠፍ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የበኩሉን እየሰራ መሆኑን ተናገረ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲቀላጠፍ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የበኩሉን እየሰራ መሆኑን ተናገረ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲቀላጠፍ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የበኩሉን እየሰራ መሆኑን ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ታህሳስ 9/2018
የኢትዮጵያ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲቀላጠፍ የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የበኩሉን እየሰራ መሆኑን ተናገረ፡፡
ዘንድሮ ብቻ የኢትዮዽያ የቡና ወጪ ንግድ መቶ በመቶ በኢትዮ - ጅቡቲ ምድር ባቡር መጓጓዙን ሠምተናል፡፡
ምድር ባቡሩ ከዚህ ባለፈ ነዳጅ ማዳበሪያ ፤ዘይት ፤ግዙፍ ማሽነሪዎች እና የኮንስትራክሽን እቃዎች ፤ የከተማ አውቶብሶች እና ሌሎችንም በአንዴ እየጫነ ወደ ማእከል ማምጣቱን አስረድቷል።
ኢከኖሚው በሎጅስቲክስ መአዘን እንዳይደነቃቀፍም የበኩሉን እየሰራ እንደሆነ አስረድቷል።
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
X : https://x.com/shegerfm?s=2
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የቆዳው ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የማምጣት እና የተሻለ የስራ ዕድል የመፍጠር እምቅ አቅም ያለው ቢሆንም ተደራራቢ ችግሮች እንደሚታዩበት ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
32m ago
3:52
0
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
18h ago
3:38
2
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
19h ago
5:37
8
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
20h ago
3:45
3