Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - ጥር 12/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
129:52
2
በፖለቲካው ውስጥ የምሁራን ተሳትፎ እየቀነሰ ነው ሲሉ እናት እና ህብር ኢትዮጵያ ፓርቲዎች ተናገሩ - ጥር 8/ 2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
3:52
ሸገር ማለዳ - ጥር 8/ 2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
139:05
28
ሸገር ሼልፍ - ጥር 8/ 2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
48:06
8
ጤፍ እንጀራ ብቻ መሆኑ ቀርቶ ወተትም ሆኖ የአለምን ገበያ ተቀላቅሏል - ጥር 8/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
7:40
እንዳልክና ማህደር - ጥር 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
103:36
7
አደረች አራዳ - ጥር 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
104:20
3
ሸገር ማለዳ - ጥር 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
135:17
2
''ራሴን ችዬ ሀገር እሆናለሁ'' እስከማለት በተደረሰበት በአሁኑ ወቅት የጋራ ትርክትን መገንባት ይቻላል ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:46
19
ግብርናውን ለማዘመን የገበሬውን ህይወት ለማሻሻል እና የተሻለ ምርታማነት እውን እንዲሆን የምርምር ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:36
5
የኒውክሊየር ኃይል ከውሃ፣ ከንፋስና ከፅሐይ የኃይል አማራጮች በተሻለ ለኢትዮጵያ ምን የተለየ ነገር ይዞላት ይመጣ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:40
26
በሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ ልሒቃን፣ ፖለቲከኞች መሳተፍ አለመሳተፍ በውጤቱ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ምንድን ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
6:52
8
በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የግል አየር መንገዶች ለአውሮፕላኖቻቸው ጥገና በዓመት እስከ 800,000 ዶላር ያወጣሉ ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:43
9
የጥበብ መንገድ - ጥር 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
115:05
8
የምሽት ወሬዎች - ጥር 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
60:13
3
ዳያስፖራ ራዲዬ - ጥር 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
50:26
0
ከቤት እስከ ከተማ - ጥር 5 2018 ሰሞኑን አዲስ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
50:50
1
ሸገር ማለዳ - ጥር 6 2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
139:24
2
በትግራይ ክልል ከጦርነቱ በፊት በብድር ተገንብተው በጦርነቱ የወደሙ ፕሮጀክቶች እዳ እንዲሰረዝ የክልሉ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ብሔራዊ ባንክን ጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:49
በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሳምንት በኋላ በሚከበረው የጥምቀት በዓልም የተሻለ የቱሪስት ፍሰት እንደሚኖር ዝግጅት ተደርጓል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:46
18
Next
17
82
48
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net