Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሸገር ማለዳ - ጥር 5 /2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
79:22
14
አለም አቀፍ ጠበቆችን ቀጥራ ከዩሮቦንድ አበዳሪዎች የወሰደችው የ1 ቢሊዮን ዶላር እዳ እንዲሸጋሸግላት ስትደራደር የቆየችው ኢትዮጵያ ሶስት ዙር መክፈል የነበረባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:23
ሸገር ማለዳ - ጥር 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
135:45
6
በአዲስ አበባ አንዳንድ የወረዳ አመራሮች ተገልጋዩን ያመነጫጭቃሉ፣ ለጥያቄም ምላሽ አይሰጡም የሚል ቅሬታ ቀረበባቸው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:37
12
ሸገር 991 - ጥር 2 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
24:55
1
ሸገር ሼልፍ - ጥር 1 /2018 ዓ/ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
50:47
9
ሸገር ማለዳ - ጥር 1 /2018 ዓ/ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
150:35
4
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 30 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
127:38
1
በአዲስ አበባ በመንገድ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርሰው ጉዳት ስራው ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
3:08
25
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በጤና፣ በግብርና፣ ኢንዱስትሪ እና በሌሎችም ዘርፎች ምርምር ለማድረግ የኒውክሊየር ቴክኖሎጂን ስትጠቀም ነበረ ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:47
የእህል ገበያው በምርት እጥረት ፣ የጥራጥሬና አዝዕርት ገበያው በዋጋ መናር ሲታመስ ይታያል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:21
2
ሸገር ማለዳ - ታህሳስ 28 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
141:44
3
የምሽት ወሬዎች - ታህሳስ 27/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
119:29
1
ወይ አዲስ አበባ - ታህሳስ 27/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
105:06
0
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - ታህሳስ 27/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
60:14
0
አደረች አራዳ - ታህሳስ 27/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
109:02
0
በሀገር ውስጥ ላቦራቶሪዎች ጥራታቸው መፈተሽ የማይችሉ ምርቶች ከመነሻ ሀገር የጥራት ማረጋገጫ ይዘው እንደመጡ ከውሳኔ ተደርሷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
6:16
9
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች 6 ወራት ለቀሩት ሀገራዊ ምርጫ እንዴት እየተሰናዱ ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:20
4
በገና በዓል ወቅት የሀይል መቆራረጥ እንዳይፈጠር የቅድመ ዝግጅት ስራዬን አጠናቅቄአለሁ ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
5:18
1
በኢትዮጵያ አብዛኛው የፋይናንስ ተቋም አሰራሩ አንድ ዓይነት ነው።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10mo ago
4:44
12
Next
196
3