Search
''ራሴን ችዬ ሀገር እሆናለሁ'' እስከማለት በተደረሰበት በአሁኑ ወቅት የጋራ ትርክትን መገንባት ይቻላል ወይ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''ራሴን ችዬ ሀገር እሆናለሁ'' እስከማለት በተደረሰበት በአሁኑ ወቅት የጋራ ትርክትን መገንባት ይቻላል ወይ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ራሴን ችዬ ሀገር እሆናለሁ'' እስከማለት በተደረሰበት በአሁኑ ወቅት የጋራ ትርክትን መገንባት ይቻላል ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥር 7/2018
ለኢትዮጵያውያን የጋራ መገለጫ የሆኑ የበዙ ሁነቶች እና ታሪኮች ባለቤት ብንሆንም በተቃራኒ ትርክቶች በዝተው ከአንድነት ይልቅ ልዩነት እየሰፋ መምጣቱ እንዳሳሰባቸው የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው፡፡
መንግስትም የፀና ሀገረ መንግስት ለመገንባትም ጭምር የሚያለያዩ ትርክቶችን በጋራ ትርክት መተካት ያስፈልጋል በሚል እየሰራበት መሆኑ ይታወቃል፡፡
ለመሆኑ ለዘመናት የዘለቁ የብሔርተኝነት የልዩነት ትርክቶች ለጦርነትና ራሴን ችዬ ሀገር እሆናለሁ እስከማለት በደረሰበት በአሁኑ ወቅት የጋራ ትርክትን መገንባት ይቻላል ወይ?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…..
YouTube : https://url-shortener.me/2DTR
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://url-shortener.me/2DTY
WhatsApp :https://url-shortener.me/2DU0
X : https://x.com/shegerfm?s=2
Website፡ https://www.shegerfm.com/
LinkedIn :https://url-shortener.me/2DU8
Tiktok : https://url-shortener.me/2DUB
Instagram : https://url-shortener.me/2DUD
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
3:38
2
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
5:37
7
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
4:17
9