Search
ግብርናውን ለማዘመን የገበሬውን ህይወት ለማሻሻል እና የተሻለ ምርታማነት እውን እንዲሆን የምርምር ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ግብርናውን ለማዘመን የገበሬውን ህይወት ለማሻሻል እና የተሻለ ምርታማነት እውን እንዲሆን የምርምር ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ግብርናውን ለማዘመን የገበሬውን ህይወት ለማሻሻል እና የተሻለ ምርታማነት እውን እንዲሆን የምርምር ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥር 7/2018
ግብርናውን ለማዘመን የገበሬውን ህይወት መሻሻል እና የተሻለ ምርታማነት እውን እንዲሆን የምርምር ስራዎችን ሲከውን ቆይቷል፡፡
ለተጠቀሰው መሰል ዓላማ ከሰራቸው 400 የምርምር ስራዎች መካከል 20 ከመቶ የሚሆኑት በስራ ላይ ሳይውሉ መቅረታቸውን የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ተናግሯል፡፡
80 ከመቶ ወይም 320 ተቋሙ የሰራቸው የምርምር ስራዎች ደግሞ ለታለመላቸው ዓላማ በስራ ላይ መዋላቸውን ሰምተናል፡፡
ተቋሙ ይህን ያለው የ15 ዓመታት የሰራውን ስራ በተመለከተ ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ ነው ፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
3:38
2
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
5:37
7
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
4:17
9