Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
እንዳልክና ማህደር - ጥር 14/2018 - ወይ አዲስ አበባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
105:50
4
ጥር 14/2018 - ወይ አዲስ አበባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
106:35
0
በ2015 የትምህርት ዘመን ወደ ትግበራ የገባውን እና አዲሱን ስርዓተ ትምህርት የያዘው መፀሀፍ ህትመት ከምን ደረሰ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:58
7
የአለም ባንክ ከሠሞኑ ይፋ ያደረገው ጥናት የተጋነነ እንደሆነ የኢትዮጵያ ቡና ፤ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:19
2
ሸገር ማለዳ - ጥር 15 2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
149:23
1
ሸገር ሼልፍ - ጥር 15 2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
51:29
2
መጪው ምርጫ ፍትሃዊ፣ ትክክለኛ እና ተቀባይነት ያለው አንዲሆን የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ ኢዜማ ጠየቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:19
38
ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ምርቶች እና አገልግሎቶቻቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ለመድረስ እንደሚቸገሩ ይናገራሉ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:16
6
የምሽት ወሬዎች - ጥር 13/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
59:59
1
እንዳልክ እና ማህደር - ጥር 13/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
106:45
1
አደረች አራዳ - ጥር 13/2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
112:02
0
ከቻይና እና ከብራዚል ጋር ፍርደኞች ማስተላለፍ የሚያስችል አዋጅ ፀደቀ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:50
2
ኢትዮጵያ ከ2 ዓመት በኋላ ለምታዘጋጀው ለኮፕ 32 በጉባኤ ከወዲሁ ምን መስራት አለበት?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:57
15
ሸገር ማለዳ - ጥር 14 / 2018 ዓ.ም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
139:24
1
መንግስት እስከ ዛሬ በውጪ የሚታተመውን የኢትዮጵያ የብር ኖቶች በሃገር ውስጥ የማተም ዕቅድ እንዳለው ተናግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
4:30
16
አለም አቀፍ ገዥዎች በዋጋ ምክንያት ለኢትዮጵያ ሰሊጥ የሚያሳዩትን ፍላጎት እየቀነሱ ነው ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
3:01
5
ከቤት እስከ ከተማ - ጥር 12 2018 በትላልቅ ዝግጅቶች ወቅት ከተማ ውስጥ መዘዋወር
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
52:08
5
ሸገር ማለዳ - ጥር 13 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
135:13
1
ከቡናና ከወርቅ ከአምናው የተሻለ የወጭ ንግድ ገቢ ሲገኝ በጥራጥሬና የቅባት እህሎች ላይ ተመሳሳይ ውጤት ያልታየው ለምን ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
5:18
8
ለኢመደበኛ ፍለሰቱ ትልቁ ምክንያት ተደረጎ የተነሳውም ድህነት ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
9mo ago
2:54
2
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net