Search
ለኢመደበኛ ፍለሰቱ ትልቁ ምክንያት ተደረጎ የተነሳውም ድህነት ነው፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ለኢመደበኛ ፍለሰቱ ትልቁ ምክንያት ተደረጎ የተነሳውም ድህነት ነው፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ለኢመደበኛ ፍለሰቱ ትልቁ ምክንያት ተደረጎ የተነሳውም ድህነት ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥር 12/2018
በአንዳንድ አካባቢዎች የሀይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሳይቀር ወጣቶችን ወደ ስደት መርቀው መሸኘታቸው ኢመደበኛ ፍልሰትን ከሚያስፋፉ ምክንያቶች አንዱ ሆኖ ቀጥሏል ሲል የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
እነዚህ አካላት ይህንን የሚያደርጉትም በኢመደበኛ ስደት ወጣቶች የሚደርስባቸው አደጋ እና ስቃይ ካለለመገንዘብ ነው ብሏል፡፡
በየአካባቢው ‘’የእከሌ ልጅ እኮ ያለፈለት እና ለቤተሰቦቹም ኤፍኤስአር(FSR) መኪና የገዛው ስደት ሄዶ ነው’’ በሚሉ እና መሰል ማበረታቻዎች ወጣቶች ለኢመደበኛ ፍልሰት እየተዳረጉ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
ይህ የተነገረው የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአካል ጉዳተኞች፣ የአረጋውያን፣ የማህበራዊ ጥበቃ መብቶች፣ ኢመደበኛ ፍልሰትን እና ቤተሰብን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ለሚዲያ ባለሞያዎች በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው የግንዛቤ መስጫ መድረክ ላይ ነው።
በተለይ አሁን አሁን ህጋዊ የሚመስለው ኢመደበኛ ፍልሰት በረቀቁ የማታለያ ዘዴዎች በመታጀቡ፣ ከፍተኛ ደመወዝ የሚያገኙ ባለሞያዎች ጭምር ስራቸውን ትተው ያላቸውን ሁሉ ከፍለው እንደሚታለሉ ተነግሯል፡፡
በኢመደበኛ መልኩ በመፍለስ ላይ እያሉ በአንድ ጊዜ ሰላሳ አርባ ሞተው የሚገኙበት ወቅት መኖሩንም ተጠቅሷል፡፡
ለኢመደበኛ ፍለሰቱ ትልቁ ምክንያት ተደረጎ የተነሳውም ድህነት ነው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
3:38
2
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
5:37
7
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
4:17
9