Search
የአለም ባንክ ከሠሞኑ ይፋ ያደረገው ጥናት የተጋነነ እንደሆነ የኢትዮጵያ ቡና ፤ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ተናገረ። by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የአለም ባንክ ከሠሞኑ ይፋ ያደረገው ጥናት የተጋነነ እንደሆነ የኢትዮጵያ ቡና ፤ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ተናገረ።
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የአለም ባንክ ከሠሞኑ ይፋ ያደረገው ጥናት የተጋነነ እንደሆነ የኢትዮጵያ ቡና ፤ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥር 15/2018
“ለኢትዮጵያ የቡና ምርታማነት የፋይናንስ አቅርቦት ዋነኛው ችግር ሆኗል” በሚል የአለም ባንክ ከሠሞኑ ይፋ ያደረገው ጥናት የተጋነነ እንደሆነ የኢትዮጵያ ቡና ፤ ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ተናገረ።
ከሚመለከተው ትክክለኛ ተቋም መረጃ ተወስዶ የተሰራ ጥናት ነው ብሎ እንደማያምንም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ጠቅሷል።
ለኢትዮጵያ የቡና ምርታማነት የፋይናንስ አቅርቦት ዋነኛው ችግር እንደሆነ ከሠሞኑ ይፋ የሆነ የዓለም ባንክ ጥናት አሳይቷል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ በመጪው አመት ከምታዘጋጀው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ በተጓዳኝ ለሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በአረንጓዴ ኢኮኖሚ ላይ የሚያተኩር ዓለም አቀፍ አውደ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
10h ago
4:42
5
በሀብት ሽሚያ ምክንያት በተለይ ጋምቤላ አካባቢ በነዋሪው እና በአካባቢው በተጠለሉ ስደተኞች መካከል ግጭት የተፈጠረባቸው ተደጋጋሚ ክስተቶች መታየታቸው ይነገራል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
3:38
2
የድሬደዋ ነፃ የንግድ ቀጠና በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ነፃ የንግድ ቀጠና ሆኖ ስራ ከጀመረ ከአራት አመት በላይ ሆኖታል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
11h ago
5:37
7
ለትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘርነት ወንድ እና ሴት ተወዳዳሪዎች እኩል ውጤት ካመጡ ለሴት ተወዳዳሪዎች ቅድሚያ ተሰጥቶ እንድታልፍ የሚያደርግ መ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
3:45
3
የአዲስ አበባ ውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን የከተማዋን የመጠጥ ውኃ ችግር ለመፍታት 2.2 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል አለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
13h ago
4:17
9