Search
''ጨረታ ወጥቶላቸው የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ መንገዶችን ብቻ ለመጨረስ 500 እስከ 600 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል '' by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
''ጨረታ ወጥቶላቸው የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ መንገዶችን ብቻ ለመጨረስ 500 እስከ 600 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ''
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
''ጨረታ ወጥቶላቸው የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ መንገዶችን ብቻ ለመጨረስ 500 እስከ 600 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ''
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 24 2017
ከዚህ ቀደም የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ቢኖሩም በወቅቱ ባለመጠናቀቃቸው ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል ተባለ፡፡
መንግስት ለመንገድ ፕሮጀክቶች የሚደለድለው በጀት ይበል የሚያሰኝ ቢሆንም አንዳንድ አካባቢዎች ላይ የተጀመሩ ፕሮጀክቶች የበለጠ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ተነስቷል፡፡
ይህ ጥያቄ የተነሳው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የ2018 ረቂቅ በጀት ላይ በሚያደርገው ውይይት ላይ ነው፡፡
ሁለት ክልሎችን ያገናኛል የተባለው የነቀምት ቡሬ መንገድ ግንባታ እስካሁን ያልተጠናቀቀ መሆኑን ያነሱት የምክር ቤት አባሉ አቶ ብዙአየሁ ደገፋ ሌላኛው ጋምቤላን እና ደንቢዶሎን የሚያገናኘው የመንገድ ግንባታም ስራው አለመጀመሩን አንስተዋል፡፡
በሌላ በኩል እቅድ የተያዘላቸው የመንገድ ፕሮጀክቶች በ2018 በጀት ዓመት ውስጥ ያልተካተቱ መኖራቸውን ያነሱት የምክር ቤት አባሉ ለእነሱ ወደፊት ምን እንደታሰበ ጠይቀዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3