Search
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 8) - ጤፍን ከጄሶ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ማድረግ ይችላል? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 8) - ጤፍን ከጄሶ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ማድረግ ይችላል?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 8) - ጤፍን ከጄሶ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ማድረግ ይችላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ሰኔ 23 2017
#ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 8)
ጤፍን ከጄሶ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ማድረግ ይችላል?
ጄሶ ስለተቀላቀለበት እንጀራ በየቦታው የሚነሳው ሀሳብ ከየት የመጣ ነው?
አስኳላቸው ቢጫ የሆኑ ሁሉም እንቁላሎችስ በተለምዶ እንደሚባለው የሀበሻ ናቸው ወይ?
በዚህ ጉዳይ ላይ፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የምግብና ሥነ-ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት አሻግሬ ዘውዱ(ዶ/ር ) የሰጡንን ሞያዊ ማብራሪያን ያድምጡ…
ቴዎድሮስ ወርቁ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
3