Search
የተሽከርካሪዎች ብክለት መጠን የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የተሽከርካሪዎች ብክለት መጠን የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የተሽከርካሪዎች ብክለት መጠን የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ነሀሴ 3 2017
ከተሽከርካሪዎች በሚወጣ በካይ ጋዝ የሚደርስ የአየር ብክለትን ለመከላከል በኢትዮጵያ የሚዘወሩ ተሽከርካሪዎች ብክለት መጠን የሚቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በሁለት ወራት ውስጥ ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ ተነገረ፡፡
በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በዚህ ዓመት መጋቢት ወር ላይ የተሰናዳው መመሪያ በተሽከርካሪዎች የበካይ ጋዝ ልቀት ምክንያት የሚደርስ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ተሽከርካሪዎች ይህንን የሚቆጣጠር ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ የሚያስገድድ ነው ተብሏል፡፡
መመሪያው ወደ ስራ ሲገባ ተሽከርካሪዎች አመታዊ የቴክኒክ ብቃት ምርመራ ማረጋገጫ ለማግኘት በተሽከርካሪው ላይ በካይ የጋዝ ልቀትን የሚቀንስ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ መግጠም ወይም የተሽከርካሪው የበካይ ጋዝ ልቀት መጠን ከተቀመጠው መስፈርት ያለፈ መሆን እንደሌለበት ተነግሯል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
5
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
8
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2