Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በትውልድ ኢትዮጵያዊው አቶ አምሳሉ ፀጋዬ ካሣው በአሜሪካ ለአውሮራ ከተማ ም/ቤት አባልነት እጩ ሆነው ቀርበዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:53
29
ባለፈው ሰኞ ቢሾፍቱ አካባቢ በሚገኙ የአበባ፤ አትክልትና ፍራፍሬ እርሻዎች ላይ ከባድ ዝናብ ከፍ ያለ ጉዳት ማድረሱ ተነግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:23
46
የኢትዮጵያ ባንኮች በመዋሃድ የተሻለ ካፒታልና ጉልበት እንዲኖራቸው እየተመከሩ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:34
65
ከልጅነት ባህር ፣የዘመድ ቀብር ሶስቱ ሳጥኖች - ትረካ - አበበ ባልቻ እና ተፈሪ ዓለሙ - ነሐሴ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
58:16
ሸገር ማለዳ - ነሐሴ 2 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
128:30
7
በ2014 የተፈረመውን የማላቦ ስምምነት መሰረት በማድረግ የኢጋድ አባል ሀገራት የምግብ ዋስትናቸውን ለማረጋገጥ ምን ሰሩ? ተጠያቂነቱስ ምን ይመስል ነበር?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:33
ለፕላስቲክ አምራቾች፤ ድጋፍ እያደረግንላቸው ነው ሲል የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ተናገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:26
26
የመንግስት ግዥ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት የ42 የመንግስት መ/ቤቶች ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና የ15 መ/ቤቶች ልዩ ልዩ ንብረቶችን ሽያጭ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:35
በትምህርት ዘርፍ ላይ የሚደረጉ ማሻሻያዎች ያመጡት አሉታዊና አዎንታዊ ለውጥ በጥናት መፈተሽ አለበት ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
11
በኢትዮጵያ በካንሰር ምክንያት ከሚከሰተው ሞት 1.5 በመቶ የሚሆነው በሳምባ ካንሰር የሚመጣ ነው ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:08
15
ጌትስ ፋውንዴሽን ከ2025 እስከ 2030 እ.ኤ.አ ባሉት ዓመታት የእናቶችና የወጣት ሴቶችን ጤና ለመጠበቅ ቢሊዮን ዶላሮችን መመደቡን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:25
በኢትዮጵያ ከ71 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ጤናማ ምግብ ማግኘት እንደማይችሉ መረጃዎች ያሳያሉ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:13
16
የጥበብ መንገድ - ሐምሌ 29 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
89:53
25
ሐምሌ 29 2017 መቅደላ መኩሪያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
115:31
5
ሸገር ማለዳ - ሐምሌ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:38
5
ኢትዮጵያ ውስጥ በግል ከተያዙ ግዙፍና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎች የሴቶች ተሳትፎ 25 በመቶ መድረሱን ጥናት አሳየ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:42
5
ከቤት እስከ ከተማ - ሐምሌ 29 2017 - የሪል ስቴት ቤቶች ለምን ውል በተገባላቸው ጊዜ ውስጥ አይጠናቀቁም?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
54:59
ዳያስፖራ ራዲዮ - ሐምሌ 29 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
50:10
2
የምሽት ወሬዎች - ሐምሌ 30 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
46:46
1
በኢትዮጵያ መንግስት እና በሌሎች ተቋማት የሚወጡ ምጣኔ ሀብትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች በዚህ ደረጃ እንዴት ሊራራቁ ቻሉ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:21
22
Next
13
18
11
8
2