Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የስራ ክህሎት እና የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ነዋሪዎችን ለማሰልጠን ከ4,000 በላይ አሰልጣኞች ተሰማርተዋል ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:57
14
እንዳልክና ማህደር - መስከረም 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
112:02
5
አደረች አራዳ - መስከረም 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
109:03
0
የምሽት ወሬዎች - መስከረም 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:30
1
የመሬት አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ዝግጅት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:08
28
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ለመተግበር ከስትራቴጂ ዝግጅት እስከ ታሪፍ ህትመት ያሉ ስራዎችን ጨርሳለች ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:16
14
የንዘብ ሚኒስቴር ባስጠናው ጥናት 63 በመቶው ነጋዴ ዛሬም በየዓመቱ ግብሩን በአግባቡ አይከፍልም ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:51
37
''የኢትዮጵያን አካሄድና የታችኛውን ተፋሰስ ሀገራት ያለመጉዳት ፍላጎት የግብፅ ምሁራን ጠንቅቀው ያውቁታል'' አደም ካሚል(ፕ/ር)።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:50
37
ታላቁ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያ ከተሞች፣ ኢንዱስትሪዎች ፣ ለግብርና፣ ለእያንዳንዱ ሰው እና ለአየር ንብረት ምን አዲስ ነገር ይጨምራል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:49
35
የተማሪዎች ጫማ እና ቦርሣ ፕሮጀክት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:49
13
ከቤት እስከ ከተማ - መስከረም 6 2018 - 10ኛው መዋቅራዊ ፕላን 2ተኛ ዙር ማሻሻያ ጥናት ማጠቃለያ ሰነድ እና ተያያዥ ርዕሶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
49:24
ሸገር ማለዳ - መስከረም 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
68:46
0
ወይ አዲስ አበባ - መስከረም 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
107:16
7
ለዛ - መስከረም 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:59
4
አደረች አራዳ - መስከረም 5 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
109:59
0
ኢትዮጵያ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:21
2
ሸገር ማለዳ - መስከረም 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
128:27
4
የኮርፖሬት ታክስ አለመሻሻሉ ምን ተፅእኖ ይኖረው ይሆን?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:50
54
ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳደረ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:57
78
ሸገር ካፌ - "አድዋ በሀገራችን ምን አዲስ ነገር ፈጠረ"? እና ‹‹በGICC ጥላ ሥር ሆነው የታላቁ የህዳሴ ግድብን ባለውለታዎች›› - መስከረም 4 20
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
76:47
Next
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
5
13