Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ባንኮች በኤቲኤም አገልግሎትም ሆነ ለሌሎች የዲጂታል የክፍያ መንገዶች ተጨማሪ ክፍያ የማስከፈላቸው ጉዳይ!
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:18
33
ትዝታ ዘ አራዳ - የሶማሊላንድ አማራጭ! በተፈሪ ዓለሙ - መስከረም 3 2018.
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
26:30
የጨዋታ እንግዳ - የአቶ መንገሻ ከበደ ተሰማ ጨዋታ 5ኛ ሳምንት - መስከረም 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
120:25
መቆያ - አዲስ ዓመት - በእሸቴ አሰፋ New Year /Eshete Assefa/ መስከረም 3 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
23:32
ኢትዮጵያ፤ የነጋዴዎች የትርፍ ጣሪያን የሚወስን የትርፍ ህዳግ ስርዓት የተመለከተ የህግ ማዕቀፍ አላት ወይ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:57
33
ጉዳያችን - ከተማ እና ከተሜነት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:12
23
ሸገር ማለዳ - መስከረም 5 2027
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:01
3
ሸገር ማለዳ - መስከረም 2 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
146:09
14
ሸገር ሼልፍ - መስከረም 2 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
48:56
6
በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት ውሃ ከቧንቧ እንዳይጠፋ፣ መብራት ሄደ እንዳይባል ዝግጅት መደረጉን ተቋማቱ ተናገሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:11
33
ከቤት እስከ ከተማ ጳጉሜ 5 2017 - የአዲስ ዓመት ስጦታ የሚያስገኙ፤ ቀጥታ የስልክ ጥያቄ እና መልስ ዝግጅት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:12
10
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በቅርቡ በአዲስ አበባ እና ዙሪያ መውጫ በሮች ላይ ድንገተኛ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ፍተሻ ጉዳይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:33
10
በተለያዩ ግጭቶች ምክንያት ከት/ት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎች ህፃናት ቁጥር በኢትዮጵያ ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል - ጳጉሜን 4 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:42
ጳጉሜን 4 2017 - በኢትዮጵያ የቡና እርሻን ከዛፍ ጥላ ውጪ ማሰብ አልተለመደም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:49
ሸገር ማለዳ - ጳጉሜን 4 2017
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
145:11
9
የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከተደረገ አንድ ዓመት በኋላ ታዲያ ኮንትሮባንድ በማስቀረት በኩል ምን አመጣ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:18
30
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:15
48
በተለምዶው (ሿሿ) ድርጊት የተጠረጠሩ ግለሰቦች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:19
19
ታክሲዎች ምሽት ላይ የሚያደርጉት ህገወጥ የታሪፍ ጭማሪ አላስፈላጊ ወጪ እያስወጣቸው እንደሆነ ተጠቃሚዎች ነግረውናል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:04
12
በ2018 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ወቅት ተማሪዎች ሲመዘገቡ የልደት ካርድ ማምጣት ግዴታ ሆኖባቸዋል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:47
164
Next
4
2
2
35
24
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net