Search
ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳደረ? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳደረ?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳደረ?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 5 2018
ኢትዮጵያ በአባይ ውሃ ላይ ምንም ዓይነት የልማት ስራ እንዳትሰራ ከቅድሞዎቹ የግብፅ መሪዎች እስካሁኖቹ ከጦር ማስፈራሪያ እስከ ዲፕሎማሲ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
ይሁንና ኢትዮጵያ እነዚህን ሁሉ ጫናዎች አልፋ ከ14 ዓመት ድካም በኋላ ግድቡን ለፍሬ አብቅታለች፡፡
በእነዚህ ውጣ ውረድ ውስጥ ኢትዮጵያ ምን አተረፈች? የግብፅስ ጫና በኢትዮጵያ ላይ ምን አሳረደ?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
4
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
7
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2