Search
ኢትዮጵያ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ኢትዮጵያ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ኢትዮጵያ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
መስከረም 6 2018
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከብዙ ሀገራት ምሳሌ ያደረጋትንና የዜጎቿን ጤና ለመጠበቅ ህዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትንባሆ ማጨስን የሚከለክል ህግ ስራ ላይ ብታውልም አፈጻጸሙ ግን የሚጠበቀውን ያህል አይደለም ተባለ፡፡
ትምባሆ እና የትምባሆ ምርቶችን ማጨስን በተለይ በህዝብ መዝናኛ ቦታዎች እንዲሁም በነጠላ መሸጥን ህጉ ቢከለክልም ተከታትሎ ማስፈፀሙ ላይ ግን ክፍተቶች እንደሚታዩ ተነግሯል፡፡
ትምባሆ በጤና ላይ የሚያስከትላቸውን ጉዳቶች ለማስቀረት የወጣውና ኢትዮጵያ በብዙ መልኩ የምትመሰገንበት ህግ በስራ ላይ ቢሆንም በነጠላ መሸጥ እና ሌሎች ተመሳሳይ ህጉን የሚጥሱ ድርጊቶች ግን አሁንም እንደሚታየዩ የሚናገሩት በጉዳዩ ላይ የሚሰራው የማቴዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ መስራችና የበላይ የሆኑት አቶ ወልዱ በቀለ ናቸው፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በኢትዮጵያ የካንሰር ህመም ከሚያደርሰው የጤና ጉዳት በተጨማሪ ለህክምና በሚወስደው ጊዜና ወጪ ብዙዎች ይፈተናሉ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:00
8
የአፍሪካ የንግድ ስራዎች ትስስር ጉባኤን (ACCS) በአዲስ አበባ ለማካሄድ ሶስት የሙያ ማህበራት ከአፍሪካ ማርኬቲንግ ኮንፌዴሬሽን ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1d ago
5:30
5
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
4:38
4
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
3:13
7
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2d ago
2:33
2