Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ባለፈው ነሐሴ ወር ብቻ ከ15 በላይ የከባድ ተሽከርካሪ ሾፌሮች አንደታገቱ የኢትዮጵያ ትራንስፖርት አሰሪዎች ፌዴሬሽን ተናገረ - መስከረም 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:45
መስከረም 16 2018 - በአየር ንብረት መዛባት ምክንያት በሚከሰቱ እንደ ጎርፍ እና ድርቅ ያሉ አደጋዎች ምክንያት ይበልጡን ከሚጎዱት መካከል አካል ጉዳተኞች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:51
ሸገር ማለዳ - መስከረም 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
155:57
17
በአዲስ አበባ ከዓመታት በፊት ይታወቁ የነበሩት እነ ሜርሴዲስ ቤንዝ፣ ሬኖልት የመሳሰሉት ገበያውን ለእነ BYD ያስረከቡት በምን ምክንያት ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:33
ሸገር ሼልፍ - መስከረም 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:31
12
ለመሆኑ ተቋሞች የሂሳብ መዝገብ አያያዛቸው እንዴት ያለ ነው ? መስከረም 15 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:01
በአገሪቱ የቀጠሉ ግጭቶች ቆመው፣ከትምህርት ውጭ ያሉ ተማሪዎች ወደ ትምህርት እንዲመለሱ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አባላት ጠየቁ መስከረም 14 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:38
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀረው ጊዜ ቀሪ ስራዎችን ማጠናቀቅ ይችላል ወይ? የሚለው እየተነሳ ያለ ጥያቄ ነው ...
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:09
ሸገር ማለዳ - መስከረም 15 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
191:46
4
መስከረም 14 2018 - በአየር ንብረት ለውጥ ጉዳት ከሚያስተናግዱ አህጉራት አፍሪካ ቀዳሚዋ ናት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:31
መስከረም 14 2018 - ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን ሀምሳ ሀምሳ ሆነው መጎብኘት ለሚፈልጉ ጉብኝት ተጀምሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
መስከረም 14 2018 - የኢትዮጵያ ቡና ፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ፣ ባለስልጣን ፣ የቡና ግብይትን የተመለከተውን መመሪያ አሻሽሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:05
የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት 2ኛ ወንጀል ችሎት፣ የሸገር ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጋዜጠኞች ትዕግስት ዘሪሁንና ምንታምር ፀጋው በዋስ እንዲለቀቁ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:08
ሸገር ማለዳ - መስከረም 14 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:33
6
በኢትዮጵያ ሀገራዊ የኤች አይ ቪ ስርጭት ላይ ወጣቶች በተለየ መልኩ በቫይረሱ የመያዝ እድላቸው እየጨመረ ነው ተባለ ...
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:43
በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ገበያው የሚፈልገውን የሰለጠነ በቂ የሰው ሀይል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:45
103
ከቀናት በኋላ ለሚከበረው የመስቀል በዓል የምርት እጥረት እንዳያጋጥም እየሰራሁ ነው ሲል የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ኮሚሽን ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:08
36
የት/ት ስራ ውስብስብ እና የብዙ ወገኖች ጥንካሬ የሚጠይቅ ነው ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:18
23
ወጣቶች የራሳቸውን ስራ እንዳይፈጥሩ ፈተና የሚሆንባቸው ምንድነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:26
12
የብር የመግዛት አቅም በገበያው እንዲወሰን ከተደረገ በኋላ ከውጭ ምንዛሪ ጋር ተያይዞ ያለው ገበያ ምን ይመስላል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:37
130
Next
66
39
63
14
10
14
25
48
#የህዳሴ ግድብ
43
19
3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net