Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ ለሴቶች ነፃ የጡት ካንሰር ህክምና እየሰጠ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:18
2
የባለብዙ ተዋናይ የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎት እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ የአርሶ አደሩን የመክፈል አቅም ከግምት እንዲያስገባ ተጠየቀ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:22
0
ለአርሶ አደር፣ አርብቶ አደር አካባቢዎች እና ለሴቶች የደረግ የነበረው የተለየ የማለፊያ ነጥብ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:00
0
አዲስ ፔይ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ እና እንግዳ ትራቭል ቴክኖሎጂ በጋራ ዲጂታል የክፍያ ቴክኖሎጂ ማስጀመራቸውን ተናገሩ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:46
12
"በአደጋው የሞቱና አድራሻቸው ያልታወቀ ሰዎች ስርዓተ ቀብር፣ በከተማ አስተዳደሩ ተፈፅሟል" የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:52
103
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 12 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
163:44
4
የጥበብ መንገድ - ጥቅምት 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
120:36
3
ዳያስፖራ ራዲዮ - ጥቅምት 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
55:14
1
ከቤት እስከ ከተማ - ጥቅምት 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
60:15
1
ንፁህ የመጠጥ ውሃ የሚያገኘው ኢትዮጵያዊ ከ40 በመቶ በማይበልጥባት አትዮጰያ የውሃ ሀብት አያያዟን ዲጂታል በማድረግ በኩል ምን እየሰራች ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:45
ባህርዳር እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በኒኩለር ሳይንስ የሁለተኛ ዲግሪ ት/ት መስጠት መጀመራቸውን ተናገሩ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:57
12
የጫኝ እና አውራጅ ጉዳይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:46
44
ክፍት የተተዉ ጉድጓዶች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:42
16
አደረች አራዳ - ጥቅምት 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
114:23
1
ወይ አዲስ አበባ - ጥቅምት 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
108:27
2
የምሽት ወሬዎች - ጥቅምት 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
51:11
2
ለዛ የኮሌጆች ክፍለ ጊዜ - ጥቅምት 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
57:40
0
የማሻሻያ እርምጃ ተከትሎ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በ90 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
25
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 11 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
136:32
5
ጉዳያችን - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች (ክፍል 2)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:27
37
Next
5