Search
የማሻሻያ እርምጃ ተከትሎ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በ90 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የማሻሻያ እርምጃ ተከትሎ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በ90 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የማሻሻያ እርምጃ ተከትሎ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት በ90 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥቅምት 10 2018
ከዓመት በፊት የተወሰደውን የውጪ ምንዛሪ አስተዳደር የማሻሻያ እርምጃ ተከትሎ የኢትዮጵያ ጥቅል ሀገራዊ ምርት (GDP) በ90 ቢሊዮን ዶላር ቀንሷል፡፡
እንዲያም ሆኖ የተሻለ የ GDP እድገት ካላቸው ሀገራት መካከል ነች የተባለችው ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት አንዱ ትኩረቴም ጥቅል ሀገራዊ ምርቱን ይበልጥ ማሳደግ ላይ ይሆናል ብላለች፡፡
ለመሆኑ የትኞቹ ዘርፎች ላይ ትኩረት ብታደርግ ይሻላታል? የምጣኔ ሐብት ባለሞያን ጠይቀናል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:57
27