Search
"በአደጋው የሞቱና አድራሻቸው ያልታወቀ ሰዎች ስርዓተ ቀብር፣ በከተማ አስተዳደሩ ተፈፅሟል" የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
"በአደጋው የሞቱና አድራሻቸው ያልታወቀ ሰዎች ስርዓተ ቀብር፣ በከተማ አስተዳደሩ ተፈፅሟል" የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
"በአደጋው የሞቱና አድራሻቸው ያልታወቀ ሰዎች ስርዓተ ቀብር፣ በከተማ አስተዳደሩ ተፈፅሟል" የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥቅምት 12 2018
"በአደጋው የሞቱና አድራሻቸው ያልታወቀ ሰዎች ስርዓተ ቀብር፣ በከተማ አስተዳደሩ ተፈፅሟል" የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ሥራ አስኪያጅ።
የባቡር ሾፌሩን ጨምር ለ15 ሰዎች ሞት ምክንያት የሆነው የድሬዳዋ ደወሌ የባቡር አደጋ እንዴት ሊከሰት ቻለ?
ከባቡሩ እድሜ ጋር ተገናኝቶ እየተነሳ ያለው ጥያቄስ ለአደጋው መከሰት ምክንያት ነው ወይ?
የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ስራ አስኪያጅ እና ምክትል ስራ አስኪያጅን ጠይቀናል።
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:57
27