Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በዓለም ዙሪያ በየቀኑ ከ100,000 በላይ የአየር በረራ እንደሚደረግ ይነገራል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:57
57
ጉዳያችን - ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብት እና ዓለም አቀፍ ህጎች (ክፍል 1)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:07
33
የሀገር ቤት መድሃኒት አቅራቢዎች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:40
21
ህገወጥ አዘዋዋሪዎቹን ለመቆጣጠርና ገንዘቡን ለመያዝ ምን እየተሰራ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:38
28
የመንቀሳቀስ መብት አሳሳቢ ሆኖ የቀጠለው ማን ምን ባለመስራቱ ነው?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:20
10
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 10 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
143:52
4
የጨዋታ እንግዳ - መዓዛ ብሩ ከዶክተር ፀሐዬ ተፈራ ጋር ያደረገችው ጨዋታ 1ኛ ሳምንት - ጥቅምት 8 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
114:22
ትዝታ ዘ አራዳ - ኢትዮጵያ እና ጎረቤቶቿ የትብብር እና የውዝግብ አዙሪት የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት! በተፈሪ ዓለሙ - ጥቅምት 8 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
32:35
ኢትዮጵያ በተለያዩ ተቋማት ለሚዘረጉ መሠረተ ልማቶች እስከ አሁን ማስተር ፕላን እንደሌላት ተነግሯል።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
2:59
15
በአዲስ አበባ አንድም የቢንጎ ማጫወቻም ሆነ የአረቄ መሸጫ ቤት መኖር የለበትም ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:42
105
ሸገር ሼልፍ - የተሰበሩ ክንፎች ካህሊል ጂብራን እና - ሌቱም አይነጋልኝ ስብሐት ገብረ እግዚአብሄር - በተፈሪ ዓለሙ - ጥቅምት 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
54:43
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 7 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:26
7
ኢትዮጵያ በንጋት ሃይቅ ላይ በምትጀምረው የውሃ ትራንስፖርት በቅርብ ርቀት ከሚገኘው የሱዳኑ ሪዞሬ ግድብ ጋር መስመሩን የማስተሳሰር ፍላጎት አላት ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:41
''ተገልጋዮችን የሚያንገላቱ፣ ጉቦ የሚቀበሉ ሰራተኞቼን እያባረርሁ በህግ እንዲጠየቁም እያደረግሁ ነው'' ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:00
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 6 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
140:35
6
“የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ስርዓት ውስጥ”
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:37
29
የመጀመሪያው የአፍሪካ የማሪታይም ጉባኤ በአዲስ አባባ መካሄዱ ለኢትዮጵያ በምን መልኩ ይጠቅማታል?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:18
23
የጥበብ መንገድ - ጥቅምት 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
119:57
6
ከቤት አስከ ከተማ - ጥቅምት 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:36
1
የምሽት ወሬዎች - ጥቅምት 4 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:11
1
Next
4
1
#Tizta Ze Arada
#Teferialemu
17
32
21
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net