Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ግብፅ በናይል ወንዝ ዙሪያ ያላትን ጥያቄ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ተቀብላ በጋራ ብታቀርብ ይበጃታል ተባለ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:32
4
የፀጥታ አስከባሪ አካላትን የደንብ ልብስ ለብሰው የሚያጭበረብሩ ግለሰቦች
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:11
86
ጉዳያችን - ማህበራዊ ሚዲያ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ( #AI )
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:17
19
መቆያ - ጀርመን ሄጄ ነበር … እሸቴ አሰፋ ክፍል 2 - ጥቅምት 15 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
30:15
1
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 17 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:02
3
ትዝታ ዘ አራዳ - ኢትዮጵያ እና ጎረቤቶቿ የትብብር እና የውዝግብ አዙሪት የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት! ክፍል 2 በተፈሪ ዓለሙ - ጥቅምት 15 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
29:50
በጦርነት እና በተለያዩ ግጭቶች ቀዳሚ የጉዳት ተጋላጭ የሆኑ ሴቶች የደረሰባቸውን ግፍ ይዘው መደበቅ የለባቸውም ተባለ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:43
14
ሸገር ካፌ - ሀገራዊ ምክክር ላይ! 19ኛ ሳምንት እና በሐገራችን እየተካሔደ ስላለው የሰላም ግንባታ - ጥቅምት 16 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
114:36
ሴቶች በኤችአይቪ ኤድስ ለመያዝ ያላቸው ተጋላጭነት እየጨመረ መምጣቱንም ጥናት አሳይቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:29
20
ምጣኔ ሀብት - ባንኮች ለአገልግሎት የሚጠይቁት ክፍያ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
70
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 14 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
131:17
4
ሸገር ሼልፍ - ነገን ዛሬ እንስራ በተፈሪ ዓለሙ ፣ሼህ ዑመር ገነቴ በአበበባልቻ - ጥቅምት 14 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
48:01
የባዮቴክኖሎጂ ውጤት የሆነው የዘረመል ምህድስና
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:06
13
የቴክኒክ ሞያ ዘርፎች ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምሮ ትኩረት እያገኘ አይደለም ፤ ይህም መስተካከል አለበት ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:36
7
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማህበር የኢትዮጵያ ብድር እዳ ጫና ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቱ 39 በመቶ ደረጃ እንዳለው ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:20
21
ኢትዮጵያ ዋና አበዳሪዋ ከሆነችው ቻይና ለወሰደችው ብድር 5.3 ቢሊዮን ዶላሩን በዩዋን ለመክፈል ጥያቄ አቅርባለች፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:57
14
አንዳንድ ነገሮች - የአዲስ አበባ የህብረት ስራ ኮምሽን ጉዳይ! - ጥቅምት 13 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
65:50
ባለፉት 3 ወራት ለኬንያ እና ጅቡቲ በሽያጭ ከቀረበ የኤሌክትሪክ ሃይል ከ34 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ መገኘቱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:56
4
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 13 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
139:57
1
አሲዳማ መሬትን ለማከም የሚረዳ የኖራ ወፍጮ በተለያዩ ክልሎች ሊያቋቁም መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:06
11
Next
1
1
2
3
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net