Search
ሴቶች በኤችአይቪ ኤድስ ለመያዝ ያላቸው ተጋላጭነት እየጨመረ መምጣቱንም ጥናት አሳይቷል by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
ሴቶች በኤችአይቪ ኤድስ ለመያዝ ያላቸው ተጋላጭነት እየጨመረ መምጣቱንም ጥናት አሳይቷል
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ሴቶች በኤችአይቪ ኤድስ ለመያዝ ያላቸው ተጋላጭነት እየጨመረ መምጣቱንም ጥናት አሳይቷል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥቅምት 14 2018
የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሴት ተማሪዎች ያለ እድሜአቸው ዖታዊ ግንኙነት ውስጥ እንደሚገቡ እና ለአላስፈላጊ ውርጃ እና ተላላፊ በሽታዎች እንደሚጋጡ ተማሪዎች ተናገሩ፡፡
ሴቶች በኤችአይቪ ኤድስ ለመያዝ ያላቸው ተጋላጭነት እየጨመረ መምጣቱንም ጥናት አሳይቷል፡፡
ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 24 ያሉ አዳጊ እና ወጣት ሴቶች በበሽታው የመያዝ ዕድላቸው ከፍተኛ መሆኑንን ጥናት አረጋግጧል፡፡
ይህ ማለት ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ በመማር ላይ የሚገኙ ሴት ተማሪዎችን እንደሚያካትት ማሳያ ነው፡፡
ተማሪዎቹ ስለኤችአይቪ ኤድስ እና ሌሎች የአባላዘር በሽታዎች ግንዛቤው ቢኖራቸውም በግድየለሽነት ልቅ ለሆነ የግብረስጋ ግንኙነት ይጋለጣሉ መባሉን ሰምተናል፡፡
ይሁን እና ዛሬም የኤችአይቪ ኤድስ በሽታ በዝምታ ገዳይነቱን ቀጥሏል፡፡
አሁን ላይ ለማህበረሰቡ ስለበሽታውና ስለ ስርጭቱ ማስተማር እንደኋላቀርነት እየተቆጠረ መጥቷል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:57
27