Search
የቴክኒክ ሞያ ዘርፎች ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምሮ ትኩረት እያገኘ አይደለም ፤ ይህም መስተካከል አለበት ተባለ፡፡ by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
የቴክኒክ ሞያ ዘርፎች ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምሮ ትኩረት እያገኘ አይደለም ፤ ይህም መስተካከል አለበት ተባለ፡፡
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
የቴክኒክ ሞያ ዘርፎች ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምሮ ትኩረት እያገኘ አይደለም ፤ ይህም መስተካከል አለበት ተባለ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ጥቅምት 13 2018
ለሀገር እድገት መሰረት የሆኑ የቴክኒክ ሞያ ዘርፎች ከታችኛው የትምህርት ደረጃ ጀምሮ ትኩረት እያገኘ አይደለም ፤ ይህም መስተካከል አለበት ተባለ፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀዳማይ ልጅነት እንክብካቤና ትምህርት ማዕከል መምህር አቶ ፍስሃ ተክሉ በልጅነት የሚሰራው ስራ ነገ በቴክኒክና ሞያ ትምህርት ቤት ውስጥ እጁ ከታች ጀምሮ የተፍታታ ተማሪ እንድናገኝ ይረዳል ብለዋል፡፡
እነዚህ ተማሪዎች ከሰዎች ጋር አብሮ የመስራትና የፈጠራ አቅማቸውም እጅግ የላቀ እንዲሆን ያደርጋልም ሲሉም ተናግረዋል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶክተር ታምሬ አንዷለም በበኩላቸው ኢትዮጵያ ውስጥ ለቴክኒክና ሞያ ትምህርት የሚሰጠው ትኩረት እጅግ አነስተኛ መሆኑን ይናገራሉ፡፡
የትኩረት ማነሱ ችግር ዛሬ የመጣ ሳይሆን ቀደም ካለው ጊዜ ጀምሮ የነበረ ነው ያሉ ሲሆን ለሞያ ዘርፍ ይሰጠው የነበረው አመለካከት እጅግ የተሳሳተ እንደነበር አብራርተዋል፡፡
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
2h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
6h ago
4:57
27