Search
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
@ShegerFM
ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23 ቀን 2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ ፕሮግራም እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (information & entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
All Tracks from ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ዲጂታል ስርዓት እና ኢትዮጵያ (ክፍል ሁለት)
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
12
ምርቶች በወጣላቸው ደረጃ መሰረት ተዘጋጅተው ለገበያ መዋላቸውን ለማረጋገጥ የሚደረገው የቁጥጥር የላላ ሆኖ ቀጥሏል፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:01
4
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው አዎንታዊ ለውጦች ለምን መታየት አልቻሉም?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:21
8
አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በተለይ ለትምህርቱ ዘርፍ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:06
3
የሀይማኖት ምልክቶችን የሚያንቋሽሹ እና ንፁሀን የሚገድሉ ሰዎች በህግ እንዲጠየቁ ካልተደረገ ለከፋ ግጭት መንስኤ ሊሆኑ እንደሚችሉ ተነገረ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:23
10
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 28 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
134:59
7
ሸገር ሼልፍ - ምን ብዬ ልንገረው ከሽመልስ አማረ ካሊፎርኒያ እና የነፃነትን ዋጋ የማናውቅ ነፃ ሰዎች! ጥቅምት 28 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
46:19
ለአፍሪካ አህጉራዊ የጉምሩክ ምስረታ ኢትዮጵያ ምን ይጠበቅባታል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:24
8
የአፍሪካ አህጉር ነጻ የንግድ ስምምነቱ ምን ምን እድሎች ይኖሩት ይሆን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:45
4
ገበያው ልቅ ነፃነት ሳይሆን የመንግስትን ጥብቅ ቁጥጥር ያሻል ተብሏል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
6:00
8
አንዳንድ ነገሮች - የአዲስ አበባ የትራፊክ ቁጥጥር በተመለከተ! - ጥቅምት 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
119:12
እንዳልክና ማህደር - ጥቅምት 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
107:58
0
አደረች አራዳ - ጥቅምት 26 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
111:03
2
የምሽት ወሬዎች - ጥቅምት 26
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
59:26
0
በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ምክንያት መስተጓጎል ከሚገጥማቸው አንዱ የህክምና አገልግሎትን በአግባቡ አለማዳረስ ነው
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:33
6
ሸገር ማለዳ - ጥቅምት 27 2018
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
123:56
2
ለዘመናት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ሲረብሽ የነበረው ጉዳይ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
7:52
25
አንደኛ ክፍል ያልገቡ ታዳጊዎች ትላልቅ ቦርሣ ተሸክመው ወይም ሌላ ሰው ይዞላቸው ወደ ትምህርት ቤት ሲሄዱማየት የተለመደ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
5:02
1
''ከማህበረሰቡ ከሚቀርቡለት የተበደልን አቤቱታዎች 35 በመቶዎቹ እኔን የሚመለከቱ አይደሉም'' እምባ ጠባቂ ተቋም
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
4:57
5
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እስካሁን ወደ ማህበረሰቡ ለተቀላቀሉ የቀድሞ ተዋጊዎች ከ7.2 ቢሊዮን ብር በላይ መክፈሉን ተናግሯል
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1y ago
3:35
4
Next
8
5
ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net