Search
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው አዎንታዊ ለውጦች ለምን መታየት አልቻሉም? by ሸገር 102.1FM(ShegerFM) | Mixes.VuiZ.Net
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው አዎንታዊ ለውጦች ለምን መታየት አልቻሉም?
By
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው አዎንታዊ ለውጦች ለምን መታየት አልቻሉም?
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
0:00
0:00
Description
ህዳር 1 2018
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ሙሉ በሙሉ ስራ ላይ የዋለው ካለፈው መስከረም ወር ጀምሮ ነው፡፡
ይህን ተከትሎም ከመስከረም በኋላ የብር የመግዛት አቅም ይጠናከራል የውጪ ምንዛሪ ግኝቱ ከፍ ይላል የሚሉ እና ሌሎችም የተጠበቁ ለውጦች ነበሩ፡፡
መሬት ላይ ሲታይ ግን በተቃራኒ ሆነው የተገኙም አሉ፡፡ ምክንያቱ ምንድን ነው?
የብር የመግዛት አቅም መጠናከር ሲኖርበት ከዕለት ዕለት አሳሳቢ በሚባል ደረጃ እያሽቆለቆለ መሆኑን በጉዳዩ ላይ ያነጋገርናቸው የዘርፉ ባለሞያ ጠቅሰዋል፡፡
ለዚህም አንደኛው ምክንያት የውጪ ምንዛሪ ገበያው ላይ ያለው ችግር መሆኑን አንስተዋል፡፡
የውጪ ምንዛሪውን ገበያ ከሚያውኩት መካከል የባንኮች አሰራር ግልፅ አለመሆን፣ የጥቁር ገበያው ጠንካራ ሆኖ መቀጠልና ሌሎችም ይገኙበታል ብለዋል፡፡
በማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መታየት የነበረባቸው አዎንታዊ ለውጦች ለምን መታየት አልቻሉም?
Direct Download
More from
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
ብዙ ችግሮች አሉበት የሚባለውን የኢትዮጵያን የትምህርት ዘርፍ ለማስተካከል ከተከወኑ ስራዎች መካከል የትምህርት ሥርዓቱን መቀየር አንዱ ተግባር ቢሆንም እስካሁን
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
1h ago
4:38
0
ለቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት መምህርነት ሴት አመልካቾች ብቻ እንዲመለመሉ የሚያደርግ መመሪያ ወደ ስራ ገባ፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
3:13
6
በፀጥታ ችግር እና ሌሎች ምክንያቶች ከጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶች በአመት የሚገኘው ገቢ ወደ አንድ መቶ ሚሊየን ዶላር መቀነሱ ተነገረ።
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
4h ago
2:33
1
በትምህርት ሥርዓቱ አይነ ስውራን ከማይማሯቸው የት/ት ዓይነቶች መካከል መሰረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት የሚያገኝበት አይሲቲ አንዱ ነው፡፡
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
5:07
3
ከዚህ ቀደም በገላን ሁለገብ ደረቅ ወደብ የደረሱ እቃዎችን እዛው የጉምሩክ ሥርዓት ማስፈፀም ሲገባ ለጉምሩክ ሥርዓት ሲባል ብቻ ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ እቃዎች በከባ
ሸገር 102.1FM(ShegerFM)
5h ago
4:57
25